ሁሉንም ያሳዘነ ነገር ተፈጠረ🥹ሄሉ ሌላ ሀገር ሄደች🥲😱
Ezana Daniel | ኢዛና ዳንኤል
Subscribe
58,848 views
No description available
Show more
20 Comments
@AndebetGetaneh-k7p
3 weeks ago
ሄለንን የሆነ ሰው እያስፈራራት እንደሆነ የተረዳ እጁን ያውጣ
93
@EDENKINDUMULATIE
3 weeks ago
ሄሉና ኢዙ ተለያይተው ማየት አልፈልግም በቃ ሄሉ አስቢበት
40
@TigestAsefa-v5h
3 weeks ago
ሄሉ መናገር ያልፈለገችዉ ነገር ግን የሆነ ነገር ሁናለች ኢዙ ከካሜራ ዉጭ ለምን በስርአት አታወራትም😢
83
1 reply
@ተክለሀይማኖትአባቴ-ቨ2ቐ
3 weeks ago
ያስፈራራት ሰው አለ በሰላም ወተህ እድትገባ አለች ሰለዝህ ተጨንቃለች ለኢዙ
55
@Huluager-y1d
3 weeks ago
ኢዛና ባንተ በኩል ያስፈራራት ሰው ይኖራል ከካሜራ ጀርባ በግልፅ ብትነጋገሩ
63
@hawasaeed-pp4zy
3 weeks ago
ሄሉዬ ሲመስለኝ በኢዛና አስፈራርተዋት ነው የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
40
@FjjtJ-b8k
3 weeks ago
ሄሎዬ ሲመስለኝ በኢዙ ምክንያት እያስፈራራት ነው 😢😢😢😢ኢዙ ግን ምነው ዝም አለ ማነው ምድነው አላለም እሷ እኮ ለኔና ላተ እሚጠቅመው ህይ ነው እያለች ነው አተም በሰላም ትወጣለህ ትገባለህ እያለች ነው 😢😢😢😢
45
2 replies
@AmenhNaser
3 weeks ago
የኔን ኮሜንት የነከ እነቱ መቶ አመት ትኑርለት ♥️♥️
56
@ሸቁ
3 weeks ago
ፈልጌ አይዳላም እያለች ነው ለምን አትሯዳትም ምን አለ አጣጋብሽ ሆኜ ያሄና ቦታ ብዳብቅሽ ሄሉዬ😢😢😢
19
@سميهمحمد-ه3ي
3 weeks ago
አረ ዝም አትበሉ ኢዙዬ ሄሉ የጨነቀት ነገር አለ😢😢😢😢💔💔💔💔 አይሆንም
24
@ElhemJemal
3 weeks ago
ሄሉዬ ተረድቸሻለሁ ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ለኢዙም ስትይ ነዉ ምን ሆነሽ ይሆን ምላ ድርግሽ የኔ እስፍስፍ አስለቀስሽኝ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህቴ❤❤❤
41
@ሸቁ
3 weeks ago
ኢዙ ነቃ በል ክንግግሯ እንዳታራዳሁት ሚያስፈራራት ሰው አለ ላንታ ና ለኔ ስትል ምን ታራዳቹ😢
24
@WebalemDesalgne
3 weeks ago
እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን እየሱስ ብቻ ይድናል አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን
1
@meserettadege9387
3 weeks ago
❤ኢዙ ❤ መጨረሻ ያነሳኸው ነገር ትክክል ነህ ግን በደንብ ዙሪያህን አጣራ ቤተሰብህን ጠይቅ
18
@Yes-d8l
3 weeks ago
ሄሉየ ምነው በውስጥሽ ይዘሽ የምትጨነቂው ለኢዙ በውስጥ ለምን ኣታማክሪውም 😢
22
@ShlaiaShalsus
3 weeks ago
ኧረ ሄሉየ እኳን ኢዙ በቅርብሽ ያለው እኔ በሩቅ ሁኘ እማይሽ ልቤ ነው ስብር ያለው ኢዙየ አይዞህ ሲመስለኝ የሆነ እሚያስፈራራት እዳለ ነው እሚሰማኝ💔😪😪😪
13
@Hbeesun-g8v
3 weeks ago
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ አረ ታይ ሂሉዬ እባክሽን ወደረሳሽ ተመለሽ የምር ሂወት ነዉ ቀልድ አይደለም ኢዙዬ አባክህን ተጎኗ ሁን አንተም ደህና እንዳልሆንህ አቃለሁ ግን የሆነ ያስጨነቃት ነገር እንዳለ ግልፅ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
22
@meserettadege9387
3 weeks ago
❤ኢዙ ❤ መጨረሻ ያነሳኸው ነገር ትክክል ነህ ግን በደንብ ዙሪያህን አጣራ ቤተሰብህን ጠይቅ ምንም ላምናት አልቻልኩም ያስፈራራት አለ ምንም ተስፋ አትቁረጥ ወንድምውንም ጠይቀው
11
@Yutiyuti-n1v
3 weeks ago
ሄሉየ መናገር ያልፈለገችው ነገር አለ😢😢ኢዙ የሆነ ነገር አድርግ😢
21
@fatiyaKasim-v2v
3 weeks ago
ሄሉ እንግዲ እኛንም አታሥጨንቂ በቃ የሚያሥፈራራሽ ሰዉ እንዳለ ግልፅ ነዉ በቃ በግልፅ ተናገሪና አብራቹ ተጋፈጡት እንጂ በሰዉ ግፊት የማትፈልጊዉ ሂይወት እራ ይደብራል አጎትሽ አክብሪዉ ዉደጁ አለቀ ከዚ በላይ እሱንም አታሥጨኒቂዉ ወንድ ልጅ ነዉ የዉሥጡን አዉጥቶ መናገር አይችልም ኢዙ መልካም ሰዉ ነዉ
24
1 reply
Details
Related Videos
Comments
ሁሉንም ያሳዘነ ነገር ተፈጠረ🥹ሄሉ ሌላ ሀገር ሄደች🥲😱
Ezana Daniel | ኢዛና ዳንኤል
Subscribe
58,848 views
No description available
Show more