ሄሉ ሀናን አሰቃየቻት😱 ኢዙ ተናደደ😡
Ezana Daniel | ኢዛና ዳንኤል
Subscribe
66,566 views
No description available
Show more
20 Comments
@ተዋህዶመዝሙር
8 hours ago
ሄሉዬ የዛሬ ጨዋታ ይለያል 😅👌
161
@ሰመመን2715
8 hours ago
የኛ ጀግና ሂጅባት😂😂😂😂ጨጋራችንን ልጣው ነበር
145
@onelovemedia8945
8 hours ago (edited)
የመጨረሻው የሄሉ ከባድ ውሳኔ ነው ዛሬ😊
ሄሉ ዛሬ ምን ጀመረሽ እረ ወኔ በላቸው ሀና😂
ኢዙ እና ሀና ያልጨረሱት ነገር አለ ማለት ነው😢
33
@Kiyuu-d1q
8 hours ago
ሄሉዬ እኮ ጃግና ሴት ታምችቶናል 🤣🤣🐅🐅🐅💪💪💪💪
62
@SebleKebede-go2bx
8 hours ago
ሄሉ አሁን አሁን ስረዳው የእዙ እጅ እራሱ ያለበት ይመስላል ከዝህ በኋሏ እዙ ጋር ያለሽን ነገር ብታበቂ ጥሩ ነው
91
8 replies
@amaamm-f8q
8 hours ago
ሁለቱም ከሂወትሽ ጥረግ ይበሉ ተያቸዉ አችግን እራስሽን ጠብቂማሬ
39
@getahunaychew1615
8 hours ago
መጣችሁ ስስቶቸ❤ሄሉየን ከልባችሁ ምትኸዱ👍🌸🌹
40
@UdydXytdyd
8 hours ago
እኔ እካ የቀብራራዋ ሄሉ እህት ነኝ እስኪ የሄሉ እህቶች በላይክ አሳዮም👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞
120
4 replies
@ተክለሀይማኖትአባቴ-ቨ2ቐ
8 hours ago
ሄሉ ጀግና ዛሬ አስደሰትሽኝ ❤❤❤
35
@AlexTube472
8 hours ago
ሄሉ ችግሩ የሱ ነው እሷን ማስቆም ኣቅቶት ኣይደለም ተናደሽ ያልሆነ ነገር ኣታድርጊ ከሷ ጋር ገደል ይግባ ተይው እሷም የሱ ኣለመቁረጥና ኣለመወሰን ወይ በውስጥ ሚያወራት ነገር ይኖራል ሁኔታው ያስታውቃል ትናንት ብትመጣም እሷን ለማስወጣት በቂ ግዜ ነበረው ግን እንዲያስወጣት ስላልፈለገ እሷን ማስከፋት ስላልፈለገ ይሆናል
25
@የእናቴ57
8 hours ago
ሄለን ያላመነችበትን ነገር አትሰራም ጉዞ200k&50k
33
@MelkamshimelsSitotaw
8 hours ago
ሄሉ ይኸ ነገር እየሸቀሉብሽ ነው መሰል ንቂቂቂቂ ኢዙ አስተያየቱ አላማረኝም 😅😅
43
2 replies
@AmenhNaser
8 hours ago
ሄሉዬን ከልቡ የምቶዱ💪♥️😘
37
@BlenYenatua
7 hours ago
ዝም ለማለት ሞከርኩ ግን አልቻልኩም ሄሉዬ ሀለቱንም ከሂወትሽ አስወጥተሽ የራስሽን ሂወት ኑሪ ❤❤❤❤❤ በጅሽ ሰበብ እንዳትሆንብሽ ይች 7ዓት ኢዛና ቆፍጣና ወንድ አይደለም😡
14
@karis_tube
8 hours ago
ሄሉዬ ይሄ ልጅ ምኑም ጤነኛ አይደለም ዘላለም አለሙን እንደተለዋወጠ ነው እና ይበቃሻል ከእንደዚ አይነት ሰው በጊዜ እራቂ ከመጠን በላይ ታግሠሽዋል
12
@AmryaHassn
8 hours ago
አቦ ይመችሽ ሄሉ በሰዉ ህወት ገብተዉ ምያቦኩትን እንዴዝ ልክ ለከቸዉን መሰያት ነው😂😂😂
19
@EbrahimZekeriya
8 hours ago
የኔ ጀግና የኔ ነብር😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉ሂጂበት
43
1 reply
@AndebetGetaneh-k7p
8 hours ago
ሄለን ጀግና ነሽ በክብርሽ የመጣን ሰው ምን ያህል ከባድ ሰው እንደሆንሽ አሳያቸው
17
@SeMu-c3t
7 hours ago
ሄሉዬ ሁለቱንምተያቸው ልጅቷ የሆነነገርብቶንብሽ ላችነው ከባድ የሚሆነው እሱ ምንምአይሆንም ሲጀመር ኢዙ ተመችቶታል እደዚህ መሆኑ እራስሽ ጠብቁ ከ አመዙ እራቃ ወድማለት እራሱ አስከብሩ አጠገቡያለውንሰው የሚያስከብርነው ይሄ ለራሱም አይሆንም ተይው
11
@FatimaA-hx2cv
8 hours ago
ሄሉን አታቃትም ስልሽ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
19
Details
Related Videos
Comments
ሄሉ ሀናን አሰቃየቻት😱 ኢዙ ተናደደ😡
Ezana Daniel | ኢዛና ዳንኤል
Subscribe
66,566 views
No description available
Show more