ተልባን ከእርጎ ጋር ብትመገቡ በሰውነታችሁ ላይ የሚፈጠረው አስገራሚ ለውጥ! ትክክለኛ አሰራሩ እና አዘገጃጀቱ

Ethio Health

Ethio Health

520 views

​#ተልባ #እርጎ #ክብደትመቀነስ #ቦርጭ #ጤና #የቤትውስጥመፍትሄ #ኢትዮጵያ #Flaxseed #Yogurt #HealthTips #WeightLoss #Ethiopia #HomeRemedy


ዛሬ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ ከምናገኛቸው ተልባ እና እርጎ የምናዘጋጀው እና ለሰውነታችን እጅግ አስገራሚ የጤና በረከት የሚሰጠውን ተፈጥሯዊ ውህድ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።
​ይህ ውህድ ለክብደት መቀነስ፣ ለቦርጭ ማጥፊያ፣ ለምግብ መፈጨት፣ ለልብ ጤና እና ለሌሎችም  አስገራሚ ጥቅሞች እንዴት እንደሚረዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መረጃዎችን በሰፊው እንመለከታለን።
​በዚህ ቪድዮ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
✅ ተልባ እና እርጎን በትክክል እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን
✅ ቦርጭን እና ክብደትን በፍጥነት እንዴት እንደሚቀንስ
✅ ለአጥንት፣ ለቆዳ ልስላሴ እና በሽታን ለመከላከል የሚሰጠውን ጥቅም
✅ ጭንቀትን አስወግዶ ጥልቅ እንቅልፍ እንድንተኛ እንዴት እንደሚረዳን
​ቪድዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ Share አድርጉት።