ድብደባ ተፈፀመብኝ ቦርጭህን አጥፉ ብሎኝ
DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA
Subscribe
6,173 views
No description available
Show more
12 Comments
@MnyahilFeru
18 hours ago
በእውቀት እንጂ በመተዎወቅ እውነትን አታገኝም
1
@berhanujazz5944
2 hours ago
የጠየከውን ትቶ የሚዘባርቅ ነው ብዙ አላነበበም ጥልቅ እውቀት የለውም ።
@AlaBeru-l6m
15 hours ago
ሁለቱ ለጋዜጠኛ የማይሆኑ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
2
@Emanu2018
5 hours ago
ተባረኩ ስለአገር ያወራችሁት
@solomongetachew9660
21 hours ago
ምንም ቢባል ኦርቶዶክስ አትፈርስም
3
@genetgashawabebe8768
18 hours ago
ሁለት የብልፅግና ኪድሬዎች ገዳዩ አብይ ከነግብርአበሩ ለፍርድ የቀረበ ቀን ያን ግዜ እናንተን ነው ማየት ክርስትናን እንደ ማስክ አትጠቀሙበት ‼️‼️
2
@ዘኢትዩጵያ
19 hours ago
አኔ እኮ 180 ሜ ነኝ ቁመቴ 78 ኪሎ በዛ ብየ በጅም ልቤ ሊጠፍ ነው የናንተን ሰሰማ ተፅናናናሁ
@solomongetachew9660
21 hours ago
ሶፊ ትመቸኝለህ በርታ
@netsanethAndinet
18 hours ago (edited)
ተሾመ -ሁለት እግር አሕያ ነው።
የቀረበው ስለ ሰይፉ ሊያወራ ነው ወይ ?
@TekalignKassa-d4u
21 hours ago
ሁለታቹንም አንድ መስሪያ ቤት ነው ቀጥሮ የሚያሰራቹ በየሳምንቱ አጀንዳ ለህዝብ እንድትሰጡ የተቀጠራቹ ናቹ እርግጠኛ ነኝ።
1
@josephparazza9417
19 hours ago
አይ ሶፊቲ አረ ንቀት አይደለም ፓስተር ስሪ ወይኔ ምላስ ሰቶሐል ምንም አይደለም ሰራህ ይወደዳል እኛም ስለምትስበን ነው ምናይህ የውልህ ከፕሮቴስታንትሽ ያንተን የቸሬን ሐይሉን ትወደዳላችህ ወዳጄነህም
@berhanujazz5944
2 hours ago
😂😂😂 መክሊታቸውን ለማያቁ እንዴት ነው በርቱ የሚባለው ? ከቋንቋ ቋንቋ ከሃሣብ ሃሣብ የለውም። መክሊቱን ይፈልግ ። የሚጠይቃቸው ሰዎች ህዝብን ከህዝብ በሃይማኖት በዘር በፖለቲካ ተቃራኒ በመፍጠር ለመፍጠር የሚሰራ ነው። ሁለታቹህም ለህብረተሰብ ለሃገር የሚጠቅም ስራ የምትሰሩ አደለቻሁም። ጋርቤጅ የሚባለው ነው። እንደዚሁ ግዜ ለማባከን ብቻ ነው።
Details
Related Videos
Comments
ድብደባ ተፈፀመብኝ ቦርጭህን አጥፉ ብሎኝ
DIVINE SHOW & DIVINE MULTIMEDIA
Subscribe
6,173 views
No description available
Show more