"ቡና የማፈላው በቀይ ሽንኩርት ነው!" ዋሸሁ እንዴ ልዩ የኢሬቻ ፕሮግራም | ዋሸው እንዴ | Abbay TV

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

17,226 views

እንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ (Baga Ayyaana Irreechaa isiin gahee)

"ዋሸው እንዴ ?" 😂

"ዋሸው እንዴ ?" ከዕለት ተዕለት ውድድር እና ጨዋታ ወጥቶ በአስደሳች የሙዚቃ ዜማዎችና ዳንሶች የሚቀጥልበት ልዩ ፕሮግራም ሲሆን በኮሜዲያን ደምስ መሪነት ፍልፍል፣ ዜዶ፣ ማርቆስ እና ጥላሁን ከታዋቂ እንግዶቻቸው ጋር መድረኩን በሳቅ፣ በዜማና በዳንስ  የሚያደምቁበት አዝናኝ ምዕራፍ ነው ።

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

"Would I Lie To You ?"

Beyond the game and the stories, it is time to hit the dance floor! Hosted by Comedian Demis, alongside team leaders Filfilu, Zedo, Markos, and Tlahun, this special musical and dance segment brings together famous guests for a vibrant celebration filled with rhythm, energetic dances and non-stop laughter.
Abbay TV  “Ethiopia’s Best”

#abbaytv #washewende #filfilu #comedianzedo #comedyshow #ethiopianmusic #ethiopianartists #ethiopia #comedians  #trueorfalse #ፍልፍሉ #filfilucomeback #TheReturn #heisback #filfilucomeback #nevergiveup #welcomeback #redcarpet #GrandReturn #fanalamrot #diaspora #AbbayTv #Demera #መስቀል_በዓል #ዓባይ_ቲቪ #Meskel #EthiopianHoliday #HappyMeskel