ተላቅሰዉ ተለያዩ....አልተጣላን ግን ግንኙነታችን አብቅቷል 😓🥹
Etsube - እፁቤ ቲዩብ 2
Subscribe
26,630 views
No description available
Show more
20 Comments
@i3eሀረግ
1 day ago
ሀይማኖት ይቀድማል 😢በኋላ ይከብዳል😢
32
1 reply
@SeadaeshituEshitu
1 day ago
መለያየት ቢከብድም ነገርግን ሀይማኖት ይቀድማል
34
3 replies
@Hayat-u9p9n
22 hours ago
ፍቅር ቢሆንም ግን ሀይማኖት ይቀድማል😢😢😢
10
@frehiwotgurmu5373
1 day ago
ኤቢ በጣም ያሳዝናል ሽምግልና ልልክ ነው እያልክ እሷን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡንም ነው ያታልከው በጣም ታሳፍራለህ በጊዜዋ ተጫወትክባት ፈጣሪ የተሻለውን ይስጣት ለእፁቤ። 😂😂😂
11
@Mami1-kr2gt
1 day ago
ለምን መጀመሪያ ከሄኖክ አጣላሀት ሁለተኛም ደገምክ እምነትህን እንደምትቀይር እያወቅህ ብዙ ዋጋ ትከፍላለህ ለሷ እግዚአብሔር አለ
22
5 replies
@melate.6747
1 day ago
እፁዬ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ ጥሩ ውሳኔ ነው
21
3 replies
@ZiyadaAbdo-l9e
22 hours ago
አስመሳይ እንደማይሆን እየወክ በሂወትዋ ተጫወትክ 😢😢
18
1 reply
@AyniEsatu
1 day ago (edited)
እጹቤ አይዞሽ ውዴ ቆንጆ አንቺ የዋህ ምንም ማለት አይደለም ሁሉ እንደ ድንግል ማርያም ልጅ ፈቃድ ነው የሚሆነው ለማንኛውም አጹቤ መልካሙን ሁሉ አመኝልሻለሁ የገረመኝ በቅድስት አርሴማ የአመት ክብረበአሏ ቀን ይህን ማየታችን ይገረማል ቅድስት አርሴማም ስለኀይማኖቷ ስለክርስቶስ ፍቅር ነው አራስዋን ያሰዋችው አንቺም ስለኀይማኖትሽ ብለሽ ይህን ወሰንሽ የገረመኝ በእለተቀኗ መሆኑ ነው እንግዲህ የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙን ሁሉ ያደርግልሽ ከሱ የሆነው ሁሉ መልካም ነውና እጹቤ ተባረኪልን።! ለአቡበከርም እንዲሁ !!! ያድርግልህ
19
1 reply
@silvana-r8p
13 hours ago
ሀይማኖት ውርስ አይደለም የዘላለም ህይወት የሚሰጥ ነው
3
@FatemaHussen-h1x
5 hours ago
እምነት የግል ነው አምነህበት መሆን አለበት ወደ እስልምና የምትመለሠው ብቻ ደሥ ይላል አልሀምዱ ሊላህ ወደ እስልምና ሥለተመለሥክ ❤
2
@AsaytaAddisu
22 hours ago
እብሮ እንደሚኖር ሁሉንም አፈጠንከው በጣም ነው ያዘንኩት
4
@melate.6747
1 day ago
ኤቢ ግን ዘገየህ በጣም እፁብን ጊዜዋን እድሜዋን ህይወቷን ሁሉ ነገሮዋን አቃጠልክባት ከዛ የራስህን ህይወት መረጥክ ይሄን ካሰብክ ቀደም ማለት ነበረብህ
42
3 replies
@ShetoSherife
21 hours ago
አለህ ቃጥተኛው መንገድህ ይምራሀ ዋድሜ😢😢
8
1 reply
@Sseelluu
17 hours ago
እንደ ዛሬ ቤት ቅይሪ እንደ ነገ ሃይማኖቴን እቀይራለሁ.. ኣይከብድም.. ኢየሱስ ጌታ ነው!
3
@beletechyirga
22 hours ago
ሰብሀን አላህ አላህ ይወድሀል ወላሂ
5
@Seada-x1b
1 day ago
ኤቢ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራን ለሁላችንም እፁቤም አይዞሽ
3
@UdgdFhf
23 hours ago
ዱንያ ጠፊናት አላህ ያሣምረው መጨረሻህን
4
@azeb2686
11 hours ago
እፁቤ ሄኒጋ ተመለሽ!!! በጣም ይወድሻል ያከብርሻል ሀይማኖቱም ተመሳሳይ ነው!!! ኤቢን ከዚ በዋላ ከውስጥሽ አውጪ
1
@ZaharaAragaw-d5e
21 hours ago
በጣምነውያዘንኩት😢😢😢😢😢
6
@EzedinHassen-t4k
1 day ago
ለሁለታችዉም የተሻለ ዉን ይስጣችዉ ❤አቢዲ የዱንያ ሳይወን የአኬራህን ያሳምርልህ❤አቢሽሩ
3
Details
Related Videos
Comments
ተላቅሰዉ ተለያዩ....አልተጣላን ግን ግንኙነታችን አብቅቷል 😓🥹
Etsube - እፁቤ ቲዩብ 2
Subscribe
26,630 views
No description available
Show more