6ሙታን በእጄ ተቀስቅሰዋል | የቃልቻው ቤት በእሳት ተቃ*ጠለ | ነቢይ ጫላ
ABRAHAM MEDIA▶️
Subscribe
30,654 views
በABRAHAM MEDIA እንዲቀርብ የምትፈልጉት እውነተኛና አስተማሪ ምስክርነት ካሎት: በ0988022220 እንዲሁም በ0988017701 ይላኩልን
Show more
20 Comments
@MettiJewellery
1 month ago
እኔ ከ25 አመት በፊት በስደት ከሀገር የወጣውን አባቴን ለማየት ኬኒያ ሄጄ ጌታን መስክሮልኝ ተቀብዬ አምቦ ስመለስ ከእድር ተባረርኩ ባለቤቴ መቀበሪያ አሳጣሺኝ ብሎ ብዙ መከራ ያደርስብኝ ነበር በመጨረሻም ሽማግሌዎች ሰብስቦ እየሱስን ካልካድኩ 3 ህፃናት ልጆቼን እና ንብረቴን ሁሉ ወፍጮ ቤት ፀጉር ቤት በስሜ የነበረውን ሁሉ ትቼ ከቤቴ እንድወጣ ተገደድኩ ከዛም ጌታን መርጬ ወደ ኬኒያ ተሰደድኩ አሁን አውስትራሊያ መጥቼ ከጌታዬ ጋር በደስታ በነፃነት እያመለኩ እኖራለሁ ልጆቼንም በምችለው ሁሉ እየረዳሁ እራሳቸውን ችለዋል ጌታ ለዘለአለም ታማኝ ነው ሀሌሉያ 🙌🙌🙌🙌
65
2 replies
@Bettyblessed06
1 month ago
እንደዚህ አይነት ምስክርነት መብዛት አለበት ብዙ ሰዉ መንፈሱ የሚገለዉ ስለሚመስለዉ ትቶ መዉጣት ይፈራል ግን ኢየሱስ ያድናል
10
@ZuBfbf
1 month ago
ድንቅ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏
8
@yetmyemer6416
1 month ago
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው። ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚደንቅ የማይጠገብ ምስክርነት።አብራሀም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ትክክለኛ የእግዚአብሔር አገልጋዬችን ስለምታቀርብ
10
@Genet-h5r
1 month ago
ጌታን ባረኩ ሥላንተ የውነት እዴት አይነት እሩሕሩሕ አምላክ አለን ደግነቱ ጥሪው ዋው እየሡሥ ተባረክ❤❤❤
12
@hundumaguteta2538
1 month ago
ምስክርነቱ በእውነቱ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ሁሉም ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር።
6
@AlmazAlemu-kl9oz
1 month ago
አሁንም ጌታ በእውነት ይርዳይ ሁልጊዜ ጌታን በእውነትና በመንፈስ እድታገለግለው ይርዳህ ወንድማችን ጌታን መፍራት አብዝቶ ይጨምርልህ
8
@mahleteyassu7911
1 month ago
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነቢይ ጫላ
ከመሠከርከው ድንቅ ምስክርነት ሌላ ሀሰተኛ አገልጋዮች እንዴት እንደምን❤❤ለይ ስለአስተማርከን ቤተክርስቲያን ደግሞ ሕዝቡን የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር እንዳለባት መሠረታዊ ትምህርት ስለሠጠህ
ዘመንህ ይባረክ ወንድም አብርሃም ድንቅ እና እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
11
@asebegugsa674
1 month ago
ፓሰተር፣ እ/ር ዘመንህን ይባርከ፣ ሃጌ 2፡9 ባንተ ሂወት ይፈጸማል፡፡
13
@zerubabel-i8j
1 month ago
ብሩክ ሁኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
10
@agegnehushseyoum9634
1 month ago
እስክ መጨረሻው ሰምቼ ደስ ብሎኛል ተባረክ
11
@ww3572
1 month ago
ወገኖቼ በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ እስከፍጻሜውም ይጠብቃችሁ ።
10
@EliasAsres
1 month ago
Tebareku❤❤❤❤❤❤
13
@abebaseyiume8949
1 month ago
አብርሽ አስተዋይ ወንድም ፕሮግራምህ ሁሌም መልዕክት ያለዉ የሚያንፅ ነው በመንግስት ስራ ላይ ስለምትሰራው ህያው ስር ጌታ ይባርክልን ስለ እንግዳህ እና ስለምስክርንታቸው ደስ ብሎኛል ጌታ ያበርታህ ወንድምዬ
10
@tamratgodebo3759
1 month ago
ነቢይ ብቻ አይደለም እርሱ የተሰጠው ስጦታ የፈውስ ስጦታም ጭምር ነው።
27
@AkumaKefeni
1 month ago
ጫላ እግዚአብሔር የረዳው አገልጋይ ነው።ክብር ለጌታ ይሁን ለረጅም አመታት አብረን ሠርተናል ጌታ ገና ይጠቀምበታል።
10
@BirkeWuletaw
1 month ago
ነብይ ጫላ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤ወንድሜ አብርሽ ዳርጫህ ይስፍ ተባረኩ ያባቴ ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
8
@mengesha-m5t
1 month ago
የእግዚአብሔር ሰው ፀጋው የበዛልህ እውነተኛ የጌታ አገልጋይ 🥰🥰ሃሰተኞችን ከልብህ ምትቃወም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከውውው❤❤❤❤❤❤❤
19
@MekdesTsigie
1 month ago
በጣም ተባርኬአለሁ ጥሩ ምሳሌ ለኔ ነህና ተባረክልኝ❤
8
@YohannesTakele-r8u1d
1 month ago
ድንቅ ምስክርነት ና ኢንትርቪ ነው ተባረኩ
8
Details
Related Videos
Comments
6ሙታን በእጄ ተቀስቅሰዋል | የቃልቻው ቤት በእሳት ተቃ*ጠለ | ነቢይ ጫላ
ABRAHAM MEDIA▶️
Subscribe
30,654 views
በABRAHAM MEDIA እንዲቀርብ የምትፈልጉት እውነተኛና አስተማሪ ምስክርነት ካሎት: በ0988022220 እንዲሁም በ0988017701 ይላኩልን
Show more