ኤፍታህ live! ❤ በነፍሱ ጉዳይ ላይጨልግምተኛ ትውልድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Subscribe
27,043 views
No description available
Show more
20 Comments
@BirtukanBelayhun-wl3th
8 hours ago
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመጥምቁ የዮሐንስ መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
2
@SalmaSs-u5q
1 day ago
እንኳን በሰላም መርጥሃለን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ 🎉❤♥️
13
@Gufu-g7s
1 day ago
በአዲስ ኑ እናዳምጥ ላይቭ ያመለጣችሁ እንደኔ
21
5 replies
@mistereelfachew385
4 hours ago
ታቦቱ እንጨት ብቻ አይደለም ከኃላ ቆሞ ሁሉን ያያል …..ልክ ነው መምህር የተናገርከው
1
@mahder-s1j
1 day ago (edited)
በሸበካ ምክንያት ያቋረጣችሁ እንደኔ ኑኑኑ እናዳምጥ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🤲❤
29
1 reply
@YerusalemGebresellase
4 hours ago
እግዚኦ መኃረና ክርስቶስ ምን የሚሉት ዘመን ደረስን
1
@alemtekle506
1 day ago
መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ አምላክ ኑርልን ።❤❤❤እኔ ሁሌ ትምህርትህ ለኔ አዲስ ነው ተመስጨ ካልሰማሁት አልረካም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።
6
@ተመስንን
1 day ago
ጌታዬ ሆይ ማረኝ 😢😢😢😢
10
@ፍሬሰንበት
1 day ago
ቅዱስ በዓለ ወልድ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይሰውረን ሁላችንንም የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን🙏
እህት ወንድሞቼ መንገዳቹ ይቅና ሰላማቹ ይብዛ እስጨናቂያቹሁን ያስታግስላቹ
7
1 reply
@Hiwet-r3h
1 day ago
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
9
2 replies
@MeskeremMeski-v6s
1 day ago
እግዚአብሔር ሁሉን ታጋሽ ነው ነው። መቼም እኔ በርሜል ጊዮርጊስ የሄድኩ ግዜ አሁን የሚሆነውን በመስማቴ እዝኜ ነበረ ያለው በትክክል ቤቴን አቆሽተውታል ማፅዳት የምጀምረው ከቤቴ ነው አለ ወይ ፈጣሪ ምእመኑን ይጠብቅ
4
@binodkarki5127
1 day ago
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ሰማዕቱ አርሴማ ዓመቲዊይ መታሰብያ አደረሳችሁ❤
አግዚኦ ከምናየዉ ከምንሰመዉ ልዕል አግዚአብሔር ይጠብቀን
12
2 replies
@LetayAregawi-p7z6s
8 hours ago
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
1
@Wag-n4l
1 day ago
እንኳን ለእናታችን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊክብረ በአልበሰላም አደረሣችሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን🤲ላይቭ አምልጦኛል ገናላይነዉ
14
3 replies
@wendewesenendale8499
4 hours ago
ከቢሊዮን ሀብት ይልቅ መንግስተ ሰማያት ትበጣለች
1
@YORDIGetnet
1 day ago
ክክክ 2019 የውርደት ዘመድ እግዚአብሔር ይማረን😂
4
@girmamang3797
20 hours ago
ይህን አይቶ የካደ መጀመሪያም ያልገባው ነው። ገና ምኑ ተይዞ።
1
@ElsaElsa-j2r
1 day ago
በእንደነዚ አባቶች ምክንያት ነው ሀይማኖታችን የሚሰደበው ጌታ ይቅር ይበለን
2
@ZEMENAYZELEKE
23 hours ago
እባካችሁ ያባቶቻችንን ስህተት በዚህ መልክ አታውጡት አባታችን ንስሀ ገብተው ምመን ሁነው መኖር ይችላሉ እኛግን ሁሌም የሳቸውን ስህተት እያነሳን እንኖራለን እባክህን መምህር ከዚህ ትችት ውጣና ገጠመኞችህንና ማስተማርህን ቀጥልበት ሰይጣን ቤተክርስቲያንን ለማዘጋት አባቶችን እያሳሳተነው ያለው የሁሉም አባቶች ስህተት ቢወጣ ብዙ አባቶችን እናጣለን እኛ ሴቶች እንጠቀቅ እንዲህ አይነት ስህተቶች ከመጡ እንሽሽ ወይም ለቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እንናገር እኛም ብዙ የተሸፈነልን ሀጥያት ይኖራል ወደራሳችን እንመለስ ከትችት እንውጣ
1
@BelayneshAlemu-c6w
17 hours ago
እኔ ጎቶቤ ገብርኤል ሰንበት ተማሪ ነበርኩ አንድ ሞሎክሴ ጎደኛዬ በጥይት አስፈረርቶ ልደፊረት ሰል አመለጤች
1
Details
Related Videos
Comments
ኤፍታህ live! ❤ በነፍሱ ጉዳይ ላይጨልግምተኛ ትውልድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Subscribe
27,043 views
No description available
Show more