ኤፍታህ live! የእማሆይ ልጆች ሱባኤ ገብተው እውነቱን እየጠየቁ ነው እኛም እንጠብቃለን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Subscribe
32,748 views
No description available
Show more
20 Comments
@hailegebriale
5 days ago
መምህር እኔ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በዚህ ተከታታይ ላይቭ
1, መነኩሴ ከገዳም መውጣት እንደሌለበት
2, ብዙ አጭበርባሪዎች እንዳሉ
3, በማህበር በየሶሻል ሚዲያው ጸሎት ከማድረግ በቤታችን ተግተን መጸለይ፣አቅራቢያችን ባለ ቤተክርስቲያን ንፁህ የንስሐ አባት ይዘን ንስሐ ገብተን መቁረብ መርዳት ካለብን ደሃ ማብላት ማጠጣት፣ አስራት እዛው ለቤተክርስቲያን ማውጣት፣መርዳት ካለብን ማንም ሳያየን ሳይጠይቀን በቤተክርስቲያን ህጋዊ አካውንት ማስገባት።
73
4 replies
@HawiEtana-n7z
3 days ago
ተስፋ ስላሴን መድሐኒአለም ይጠብቅልን ከመላ ቤተሰቡ አሜን
3
@hezkealewnetu755
2 days ago
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ::
3
@mahder-s1j
5 days ago
ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🤲❤
32
@kal2025-z4d
2 days ago
የእነ አባ መቃርስ ... የአባ እንጦንስ ቆብ ይፍረድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ባዩሽ-ጸ7ሰ
5 days ago
ቅዱስ ዕሩፍኤል ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርየ ለተቃወሚወችም ልቦና ይስጣቸው
10
@AlemBirhan-j7g
5 days ago
መምህር የዛሬ 10 ዓመት ነዉ ና ማታ ከመገናኛ ወደ ሲምሲ አደባባይ ተሳፍሬ እዛ የደረስኩ መስሎኝ ሲምሲ ቅዱስ ሚካኤል ጋር ወረድኩኝ ከዛ ታክሲ እየጠበኩኝ አንድ ሴት ኣላውቃትም ግን እኔ በማውቀው ቋንቋ ነይ ሰው እየጠራሽ ነው ብላ ይዛኝ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ፊት ለፊት የነበረው ትልቅ ህንፃ ከታች ግራውድ ላይ ሙዚቃዉ ሞቅ ብለዋል ዲም ላይት ነበረው ከዛ ትንሽ እንደሄድኩ የሆነ ነገር ሰውነቴኝ ወርር አደረገኝ መጥፎ ስሜት ተሰማኝ እና ሴትየዋን ገፍትሬያት ስሮጥ ሌላ ሴቶችም ነበሩ ለካ ሁሉም ሳቁ እና ደግጬ ሮጥኩኝ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አስመለጠኝ እና አመስግንሉኝ ።ምን ሊያደርጉኝ እንደነበር ስሰበው ይሰቀጥጠኛል
33
3 replies
@Gufu-g7s
5 days ago
ሀይለ ኢየሱስ ይማርልሽ ወለተ አማኑኤል አመተ ማርያም እያላችሁ በጸሎት አስቡን የመምህር ተማሪዎች
10
@mssnoon1874
15 hours ago
ቀለሕይወት የሰማልን ሩብኒ ❤❤❤
@Fre2127-q9y
5 days ago
መምህርዬ እኛ የተ ተምሪዎች ብዙ ተምርናል እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ከነቤተሠቦችህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንውድሀለን እናከብርሃለን💚❤🙏
4
@RuteMesfin-i7j
5 days ago
ተስፋ ሥላሴን ከነቤተሰቡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
4
@lemlemlili7110
5 days ago
የልዑል እግዛብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏ሰለ ተመለሱት እህቶቻችን🙏🙏🙏🙏!!!
2
@HeftamDesye
5 days ago
መምህራን ዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
3
@habtamulemma2689
4 days ago
የእኔ ተማረመዎች፣ የእኔ ተከታዮች፣ የእኛ ተማሪዎች፣ የእኛ የእኛ.......የእኔ የሚሉ የራሳቸውን ኤጎ የፈጠሩ ሐሰተኞች ናቸው። ቤ/ክ በውስጣቸው የሌለች፤ ዋጋቸው በምድር የሆኑ ግለሰቦች ቤ/ክ ስም የሚገግዱ ናቸው።
@WelansaGachena
5 days ago
,እመብርሀን በመጎናፀፊያዋ ትከልልህ መምራችን
5
@alemtekle506
4 days ago
እግዚአብሔር። ይመስገን እኔ እማ ባንተ ትምህርት ራሴን ስላገኘሁ ከዚህ ትምህርትና ከአባታችን መምህር ግርማ and መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ውጪ ወደዚህ ወደዛ አልልም ተመስገን። መምህር ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅልን።❤❤❤🙏🙏🙏🌹
2
@rahelbelete9283
3 days ago
የኛ ቤተክርሰቲያን ከብ ናት ለምን የጥንቱን ሰርአት አንጠብቅም
@Henokdawa
5 days ago
ትክክል ቃለ ሕይወት ዪሰማልልል መምህሬ ትክክል ነህ አማካሪዎቻቸዌ ከባድ ጥርቅም የደብተራ እና የፀጋ የታድሶ የቅባት እምነት ተከታዮች ብዙ ናቸው ጉሩፐ አለህ
3
@FireBerhe-n1c
3 days ago
እግዛቢሄር ይመስገን
@አፎሚያታደሳ
4 days ago
እውነት ነው መምህራችን ፣እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
2
Details
Related Videos
Comments
ኤፍታህ live! የእማሆይ ልጆች ሱባኤ ገብተው እውነቱን እየጠየቁ ነው እኛም እንጠብቃለን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Subscribe
32,748 views
No description available
Show more
1, መነኩሴ ከገዳም መውጣት እንደሌለበት
2, ብዙ አጭበርባሪዎች እንዳሉ
3, በማህበር በየሶሻል ሚዲያው ጸሎት ከማድረግ በቤታችን ተግተን መጸለይ፣አቅራቢያችን ባለ ቤተክርስቲያን ንፁህ የንስሐ አባት ይዘን ንስሐ ገብተን መቁረብ መርዳት ካለብን ደሃ ማብላት ማጠጣት፣ አስራት እዛው ለቤተክርስቲያን ማውጣት፣መርዳት ካለብን ማንም ሳያየን ሳይጠይቀን በቤተክርስቲያን ህጋዊ አካውንት ማስገባት።