300+IQ ያለው የጽዳት ሰራተኛ ሳይንቲስቶች መፍታት ያቃታቸውን ስሌት በቀላሉ ፈታው | Mass films | Amharic Movie Recap

Mass ፊልሞች

Mass ፊልሞች

18,932 views

ሰላም እንዴት ናችሁ! Mass ነኝ ከMass ፊልሞች! ዛሬ Good Will Hunting (1997) የተሰኘውን ፊልም በአጭሩ እንተነትናለን እንዳስሣለን።
በኤም.አይ.ቲ (MIT) የፅዳት ሰራተኛ የሆነው ዊል ሀንቲንግ ድንቅ የሂሳብ ሊቅ ነው። ነገር ግን ሁኔታዎች ስላስገደዱት የሥነ-ልቦና ህክምና (ቴራፒ) እንዲጀምር ይሆናል፤ በዚህም የህክምና ቆይታው ካለፈው ታሪኩ ጋር ይጋፈጣል፣ የአሁኑን ህይወቱን ይመረምራል፣ እንዲሁም ስለወደፊቱ ህይወቱ ያስባል።
#goodwillhunting#amharicrecap#የፊልምታሪክ#MovieExplained#አስገራሚfilmreview#EthiopianFilm#AmharicMovieRecap#HabeshaMovie#MovieRecap#TrueStory#የፊልም
JOIN OUR SOCIAL MEDIA PAGES
TELEGRAM - https://t.me/massfilmss
FACEBOOK - https://web.facebook.com/profile.php?...