205ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ እኔን አግባኝ እያሉ ሴቶች የሚሻሙበት መልከኛ ደብተራና የ 17 ልጆቹ አስገራሚ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Subscribe
78,490 views
No description available
Show more
20 Comments
@Yemikael12-z8k
2 months ago
እንደኔ የመምምህር ገጠመኝ ሱስ የሆነበት ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
224
8 replies
@Bekalu_Amdework
2 months ago
መምህር እኔ ስወለድ የአባቴ እናት ለ አመቺሳ ልታስታቅፈኝ ነበር እና ቤተሰብ(የአባቴም የእናቴም) በሙሉ እንድታቀፍ ወስነውብኝ, እናቴ ግን አይሆንም ለጠንቋይማ ልጄን አላስታቅፍም ብላ እምቢ አለች እና የአባቴ እናት ዝታ ነበር 'ልጅሽ ቡሃላ አንድ ነገር መሆኑ አይቀርም' ነገር ብላ እናቴን አስፈራራቻት እና ከልጅነቴ ጀምሮ በብዙ ነገር እየፈተነኝ ነው ያደኩት even ከጥቂት አመታት በፊት በ መተት አሞኝ እቤት ቀርቼ ነበር እና የአባቴ እናት ይሄን ስተሰማ ለ አመቺሳው ደም ከሰጠ ይድናል ብላ ነበር (መፍትሔ ስራይ የሚባለው ነገር መሰለኝ) , እና አሁን ግን ተመስገን በ መምህር ግርማ ፈውስ አና ባንተ ትምህርት ነቅቼ የእመብርሃን ልጅ ሆኛለው እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት🙏🙏🙏
304
15 replies
@jerrykeb-r5j
2 months ago
መምህር እኔ የአንተን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ አንድ ሙስሊም ወንድሜ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እሱም በአንተ ትምህርት አሁን የሥላሴን ልጅነት አግኝቷል ። እኔንም ለቅዱስ ቁርባን አብቅቶኛል በገጠመኝ አልቀረበም እንጂ የብዙዎቻችን ሕይወት ተቀይሯል። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ለትውልዱ እንድትደርስ በበረከት ይጎብኝክ ❤❤❤
85
4 replies
@حليمهالشهري-م7ل
2 months ago
የመምሕርተማሪወች በባለፈው በክፍል202ተኛላይ ወንድሜንበጸሎትአሥቡልኝ ብያችሁነበር እናአሁንበሠላምገብቶልኛል አመሠግናለሁ ቅዱሥሚካኤል ያክብራችሁ❤👏
219
14 replies
@MenorAdisu
2 months ago
አይመምህርዬ ያተን እኮ ገጠመኝ ሁሉም ህዝብ ቢሠማ በስደትም ብዙ እህቶቻችንን አናጣምነበር ትምርትህን ቢሠሙ ትግስት ይኖራቸው ነበር
56
@Senaitmelkamu-o8q
2 months ago
የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ወለተ ማሪያም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃሽ በሉኝ😢
51
7 replies
@ሓጎስ-ደ7ዘ
2 months ago
ለ17 አመት በግለ ወሲብ ሰሰቃይ ቅዱስ ሚካኤል ፈወሰኝ እልልል ብላቹሁ አመሰግሉኝ ያለመኩርኩት መንፈሳዊ ሙኮራ የለም ዛሬ ግን ቀን ወጣልኝ አባቴ አዳነኝ !!!
172
23 replies
@sador2921
2 months ago (edited)
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ በአል አደረሳቹ ምልጃው እና ረድኤቱ አይለየን 🙏የኛ ዕንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ
116
2 replies
@shurtuabera1504
2 months ago
መምርዬ አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ዮዑን ❤🎉🙏🙏🙏
59
3 replies
@መንበረማርያምሰማዕቷወዳጅ
2 months ago (edited)
☞ ሐምሌ 23 የጌታችንን ጎን በጦር የወጋው በኃላምበጌታችን አምኖ ወንጌልን ሰብኮ በሰማዕትነት ያረፈው፡፡ የሰማዕቱ ለንጊኖስ ሰማዕትነት የተቀበለበት ዓመታዊመታሰቢያው ነው፡፡እንኳን አደረሳቹ
74
5 replies
@Yr5Jdtt
2 months ago
የልዳው ኮኮብ ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርግስ በእለተ ቀኑ ይባርከን🤲💟
እባካቹ በፀሎት ኣስቡኘ ኣንድ ሰላም ለኪ በሉሉኘ
91
5 replies
@ElsabetYohans
2 months ago
እንኳን ለልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ❤❤
36
@KaseyGato
2 months ago
ረቡኒ❤❤❤
እንኳን ለሊቀ ሠማዓት ቅዱሥ ጊወርጊሥ ወራዊ መታሠቢያ በአል በሠላም አደረሣቹ❤❤❤
27
@የራያዋ-m
2 months ago
ዛሬኮ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው ከክፊ ነገር ይጠብቀን አሜን ፫🙏🎉❤♥️🥰
15
@Mulu-e5i
2 months ago
አስተዋዮቹም እንደ ሰማይ ማብሪያ፣ ብዙዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይበራሉ።"
(ዳንኤል 12:3)
10
@ኤፍታህፍቅርተስላሴ
2 months ago
እውነት ነው መምህር በእኛ ሀገር እራሱ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ደብተራ የሞላበት ነው ምክንያቱም ደብተራ ጋር መሄድ ሀጢያት አይደለም ተብሎ ስለሚታሰብ ዝናብ ሲፈልጉ፣በረዶ እህል እንዳይመታ ፣ዝናብ ያለወቅቱ ሲዘንብ ለማስቆም፣ልጅ፣ከብት ፣ፍየል፣በግ ሲታመም ...ወዘተ መፍትሄ ወይም መድሀኒት ፍለጋ ደብተራ ጋር ነው ሁሉም ሰው እሚሄደው በየአመቱ ሀይለኛው ደብተራ ተመርጦ የበረድ እየተባለ የእህል ግብር ተሰብስቦ ይሰጠዋል እና ሰሜኑ ክፍል በጣም እሚያሳዝን እህሉን ቤቱን ሀብቱን እርስቱን ልጆቹን በሙሉ ለሰይጣን አስረክቦ ፈጣሪውን ያሳዘነ ትውልድ ነው በእውነት እግዚአብሄር ይማረን በተለይ እኛን በቅባት እምነት ውስጥ ያለን ሰዎች መድሀኒአለም በማውጫው ያውጣን ካለንበት የጨለማ ህይወት ብርሀኑን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏
11
@ኤፈታህ
2 months ago
የመህምህር ተማሮች በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ዉላታ ሰላሴ እያለቹሁ😢
19
1 reply
@manygirma27
2 months ago (edited)
እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንና ሀገራችንን ጠብቅልን። ጠባቂዋ ነህና❤
14
@TegeseteGbermdehene
2 months ago
መምህር እኔ አንተ የምታቀርበው ገጠመኝ አይረዝምብኝም እንደውም በጣም ያጥርብኛል እግዚአብሔር ይጠብቀቅህ
7
@bereketMulugeta-f6d6t
2 months ago
ብቻ በፀሎትህ አስበኝ ወደ እግዚአብሔር እመጣ ዘንድ እርዳኝ ።ዳግም ንስሀ ገብቼ ።እግዚአብሔር ፍቅሩን አጠግብ ወንድ እርዳኝ።።።
5
Details
Related Videos
Comments
205ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ እኔን አግባኝ እያሉ ሴቶች የሚሻሙበት መልከኛ ደብተራና የ 17 ልጆቹ አስገራሚ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Subscribe
78,490 views
No description available
Show more