Mezmure Dawit (Psalms) መዝሙረ ዳዊትን በየዕለቱ አንብብ ከመከራ ትወጣለህ፤ ከፈተናም ትጋረዳለህ፤ መልካምም ይሆንልሃል።
''ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" መዝ 49፥23
በሰንበተ ክርስቲያን በዕለት እሁድ ማኅለየ ማኅልይ ዘሰሎሞንና የነብያት ጸሎት ይነበባል!