እንደ ልቤ የተባለው ታላቁ የእስራኤል ንጉስ || ከእረኝነት እስከ ቤተ መንግስት || ካነበብኩት
Fira Gc
Subscribe
26,313 views
For More:
Tik Tok:
TikTok: fira_gc
Instagram:
Instagram: fira__gc
#bible
#history
#king
Show more
20 Comments
@david_21x2
5 days ago
ቀጣይ የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ 🙏🙏🙏
11
@NizanTube
6 days ago
ልበ አምላክ ፣ ጻድቅ ፣ የዋህ ፣ ንጹህ ፣ ብእሴ እግዚአብሔር ፣ ነቢየ ጽድቅ ፣ መዘምር ቅዱስ ዳዊት ሁሌም አንብቤ የማልጠግበው እናመሰግናለን ❤
12
@michaelshenkoru4985
6 days ago
ከንጉስ ዳዊት ህይወት የምንማረው ትልቁ ትምህርት "ልብህን ለእግዚአብሔር ስጠው፤ እግዚአብሔር ፍፁምነትን አይጠበቅብህም ፤ታማኝነትን ነው የሚፈልገው ።"🙏🙏🙏
4
@PapiYo-p6j7x
6 days ago
ከመፀሀፍ ቅዱስ የንጉስ ዳዊት ሂወት ብቻቻውን ለኛ ክርስቲያኖች መማሪያ ነው ነጉስ ዳዊት ሁሉንም አይቷል
7
1 reply
@NatinaelTadise
5 days ago
ወንድሜ በቀጣይ ከመፅሀፍ ቅዱስ የሳምሶንን ታሪክ
3
@samrawit376
5 days ago
በጣም ደስስ ይላል ፊራዬ ....በዚሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ብታመጣልን በ አንተ አፍ ደስስስ ይላል 🙏
1
@EsmelalemMehari
6 days ago
እስኪ ስለ breaking bad review ስራልን
2
@DawitIlala
1 day ago
ኧረ ይሄንማ እደግመዋለሁ ተባረክ
@almazgebreigziabher1749
4 days ago
ጎበዝ ሰው መስማት የሚፈልገው ይሄንን አይነት ነው
@EliezerMheret-n8m3g
6 days ago
በርታልን ዎንድማችን የምታነብል መጽሐፍ የነፍስ ምግብ ናቸው ❤❤❤❤
@IFAGEDA
6 days ago
Please review the book of Amor fati/love your destiny!
1
@michaeldesalegngebrehiwot7308
3 days ago
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!
@BereketKops
6 days ago
ይመችሽ አባቴ🙌✌️🫡
1
@Ototia
4 days ago
Best description👏
@birukdagne8807
6 days ago
Qaxalee dhiira guddaa galatoomii ❤❤❤❤❤❤
1
@TakeleLugoFukka
6 days ago
Thank you brother,please review the book "እችላለሁ ካልክ ትችላለህ"written by Norman Vincent Peale.
1
@DanielTekalegn-z3b
4 days ago
Thank you 👃🙌
@ProfessorAlvaro-q9l2w
6 days ago
የመንፈሳዊ (መጽሀፍ ቅዱሳዊ) ነገር ስለጀመርክ የእያሱን ስራልን የሙሴን ሰርተክልናል የዳዊትንም ሰርተከዋል የቀረህ የእያሱ ነው እባክህ የእያሱን ስራው
2
@ኤዴንዘተዋህዶ
5 days ago
እናመሰግናለን❤
@SenayetBekele-y2n
4 days ago
GOD BLESS YOU ❤❤❤❤❤❤
Details
Related Videos
Comments
እንደ ልቤ የተባለው ታላቁ የእስራኤል ንጉስ || ከእረኝነት እስከ ቤተ መንግስት || ካነበብኩት
Fira Gc
Subscribe
26,313 views
For More:
Tik Tok:
TikTok: fira_gc
Instagram:
Instagram: fira__gc
#bible
#history
#king
Show more