የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
masresham
Subscribe
1,087,899 views
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
Show more
20 Comments
@masresham
Creator
5 years ago (edited)
Pinned
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። ለረጅም ጊዜ ሴኔ ጎልጎታን ለጠየቃችሁኝ እነሆ በጊዜው ቀርቧል መልካም ሰንበት።
543
61 replies
@ThhvFujj
8 months ago
እመቤቴን የሠውሯ ማርያምን አመሥገኑልኝ የሞቴን ደብዳቤ ቀዳልኛለች የተቆፈረውን ጉድጓዴን ደፈነችልኝ እልልልልልል ብላችሁ አመሥገኑልኝ ክብር ለሥሟ ይሁን🙏🙏🙏
172
55 replies
@LeuolBelachew
1 year ago
እናቴ እመቤቴ ቤዛዊተ ዓለም እመምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታዬ ከመድኃኒቴ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ምሕረት ቸርነቱን ያድለኝ ዘንድ ለምኚልኝ።
50
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
1 year ago
ይኸው ሰኔጎሎጎታን የፀሎት መፅፌ ድንቅ ነገር ሠርታልኝ በሠላም ቆምኩኝ መራመድ ጀመርኩኝ እልልልልልል ብላችሁ አቅልጡት ከየጉራጉሩ ከጋለሪቸው በኖ ይጠፋል አስነኩት እልልልታውን።
131
30 replies
@BfgsBfgs
9 months ago
አፀደ ማርያም
እናቴ አመቤቴ ድንግል ወላዲአ አምላክ ከልጅሽ ምህረት ለምኝልን
አሜን አሜን አሜን
27
@feleke-B0
1 year ago
እመብረሃን እናቴ መምሄድበት በፊቴ ቅደሚልኝ🙏❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
33
@mywifelove-x6n
1 year ago
እመቤቴ ማሪያም ሆይ በተሰጠሽ ቃልኪዳ እኛን ልጆችሽን ጠብቂን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌👏
17
@AsterterfeTerfe
1 year ago
ሰለ ሰው ልጅ ስሐጢአተኞች ብለሽ ነውና በዚህ ጸሎትሽ ልጅሽን ወዳጅሽን የለመንሽው አሁን ልመናሽ አማላጅነትሽ አይለየን ከክፋ አውሬ ባሪያሽን አድኚኝ አሜን❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን🎉
20
@guzalamguzalam3369
1 year ago
እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ እመብዙሀን የአለም ቤዛዊት ላቺ ክብር ምስጋና ይገባሻል የአምላክ እናት ነሽና ምስጋና ይገባሻል❤❤❤
16
@TegegniBezie
2 years ago
እመቤቴ ሆይ በዚህ ወር በሰኔ ተጨንቄአለሁና ከዛሬ ጀምሮ የሰኔ ጎልጎልታ የዘወትር ፀሎቴ አድርጌ እይዛለሁና በዚህ ወር እኔና አምላኬ የምናዉቀዉን የዉሰጤን ችግር መፍትሔ ስጭልኝ እንዳዉም ዛሬ ሰኔ 26 ቀን በጉጉት የምጠብቀዉ አንድ ጉዳይ አለኝ መፍትሔ ስጭልኝ የዛሬ አመት ሰኔ 21 አንድ ቤተክርስቲያን ምስክርነቴን እሰጣለሁ
116
15 replies
@ለሚየራያዋ-ሰ8መ
8 months ago
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🙏🤲
12
@WaWa-u6g1n
8 months ago
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን አሜን ኣሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እመበቴ ቅድሰት ማርያም እረዴትሸ በረከትሸ ምልጀ ጦለትሸ ኣይለየን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
13
@aselefechkidanemariam6986
1 year ago
ድንግል ሆይ!
በተሰጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዶው ጠብቂን!አሜን አሜን አሜን
15
@tesgeredawolde4522
5 years ago (edited)
✝️ወላዲተ አምላክ ልጄ እያለች ትጠብቅህ ☝️ ቃል ህይወት ያሰማልን ::ልጄ 🙏ወዳጄ🙏ሆይ ! 😭😭😭✝️
54
@Michaelm87n
1 month ago
Amen Amen Amen qale hiwet yesmealen Egzabher tsegu yebzalh Memherthen ❤🎉❤🎉
1
@rohamaflker3002
2 years ago
ድንግል ሀይ በተስጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዳዉ ጠብቂን አሜን አሜን አሜን
11
@TamiratGuje
3 months ago
እግዚአብሔር ይመስገን ድስ የምልነው ገና መጀመሬ ነው አሜን 🥰
@abbechuyamyhero7507
3 years ago
እመብርሃንዬ በመውጫችን በመግቢያችን በያለንበት ጥበቃሽ አይለየን የጭንቅ አማላጇ ከአንድዬ ልጅሽ አማልጅን ይርቅርታ ምህረትሽ በረከተ ረድኤት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
16
@samsungphone4079
1 year ago
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እመበቴ ቅድስት ማርያም እረዴትሽ በረከትሽ ምልጃ ጦለትሽ አይለየን ❤❤❤
16
@MahammadMollah-l9m
2 years ago
በደሌን ሳስብበእቤቴ ፀሎቴ እፅናናለው ስለቃሉ ይምርኛል ጌታ የታመነ አምላክ ነው ሁላችንንም ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን
25
1 reply
Details
Related Videos
Comments
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
masresham
Subscribe
1,087,899 views
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
Show more