የሕሊና ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 November, 2023
Samuel Asres I Official Channel
Subscribe
144,064 views
Join this channel to get access to perks:
@samuelasresiofficialchannel
Show more
20 Comments
@dehabbitewlign2572
2 weeks ago
ኣምላካችን ሆይ
ስለምህረትህ ታላቅነት እናመሰግንሃለን
ኣሜን
@ZainbEth-b6f
3 days ago
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsterBusho
3 months ago
Amen. Amen. Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@LedatuLelo
3 days ago
ቃለሕይውት ያሰማልን ❤❤🎉🎉❤❤
@dehabbitewlign2572
4 months ago
ኣምላክ ሆይ
ያንተ እጅ ካልተዘረጋ በቀር የማይረጋጋ ብዙ ነገር ኣለ ኣምላክ ሆይ ቋጠሮውን ፍታ
ኣሜን
@KidistiLeraa
3 days ago
❤❤❤❤amene🎉🎉🎉🎉 tebarehki
@dehabbitewlign2572
7 months ago
የጠፋው ልጅ ኣባት እግዚኣብሄር ሆይ
እባክህ ከወደቅንበት ኣንሳን ወደክብርህም መልሰን
ኣሜን
@dehabbitewlign2572
8 months ago
ፈጣሪዬ ሆይ
ኣንተ እኔን እንደወደድከኝ በምታውቀው ልክ
ተመስገን
ኣሜን
@dehabbitewlign2572
8 months ago
ኣምላኬ ሆይ
ባርከህ ስለሰጠኸኝ ስለዚች ቀን
ኣመሰግንሃለሁ
ኣሜን
@dehabbitewlign2572
11 months ago
እግዚኣብሄር ሆይ
የኔ ጨካኝ ልብ እንኳን ያዘነበት ብዙ ሰቆቃ ኣለና
እባክህ ኣዳኝ ሆይ የመረረውን ኑሮ ኣጣፍጥ
የፍቅርህ እሳት በመካከላችን ይንደድ
የክብርህም ዳመና በላያችን ይውረድ
ኣሜን
@MasaratAwek
1 month ago
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤
1
@dehabbitewlign2572
7 months ago
እግዚኣብሄር ሆይ
ስለሁሉም ነገር ስለሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉም መልካም ነውና ተመስገን
@ComCeill-s3k
1 month ago
Amin Amin Amin Amin Amin 🙏 Amin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dehabbitewlign2572
7 months ago
ኣቤቱ ድሃኒኣለም ሆይ
በቅዱሳኑ በረከት ባርከን
ኣሜን
@dehabbitewlign2572
7 months ago
ጌታ ሆይ በደላችንና ኃጢያታችን ይቅር እንድትል
መታከታችን ሁሉ ያንተን ሥራ በቸልታ መስራታችን ሁሉ
በምህረትህ እንድታልፈው
ዛሬ መነቃቃት ዛሬ መንቃት
ዛሬ መዝመት ዛሬ ግባችንን ደግሞ ለመንካት የምንራመድበት የምንሰነዝርበት ቀን እንዲሆን
ኣቤቱ ሆይ እንማጸንሃለን
ኣሜን
8
1 reply
@dehabbitewlign2572
6 months ago
ጌታችን ሆይ
በማይመለሱ ቀኖች ብናልፍም የቀን መክሊታችንን እንደቀላል እያባከንነው ነው የያለነው
የሰጠኸንን ጤና
የሰጠኸንን በረከት
የሰጠኸንን መንፈሳዊ ገበታ
አልተንከባከብነውም
ያልሰጠኸንን እየተሸከምን እንንገዳገዳለን
ኣቤቱ ዛሬ ግን መልካሙን የሚያስመርጠውን ብሩሁን መንፈስህን ወደኛ ላክልን
ኣሜን
@ABELBRHANE-n1r
2 weeks ago
Abate yker belegne 😢😢😢
@dehabbitewlign2572
1 year ago
ኣባታችን ሆይ
ፍቅርህ ወደር የለውምና
ይቅርታህም መስፈርያ የለውምና
ምህረትህም በኛ ላይ ገኗልና
ከሁሉ ከፍ ያልከው ጌታ እናመሰግንሃለን
አሜን
@NuruEthio-z6i
1 year ago
እግዛብሔር ሆይ ሁሉን ማድረግ ይቻልሀልና እባክህ ከአገሬ የወጣሁበትን አግዘኝ
@dehabbitewlign2572
11 months ago
እግዚኣብሄር ሆይ
መኖራችንን ላንተ ክቦር ኣድርገው
ኣሜን
Details
Related Videos
Comments
የሕሊና ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 November, 2023
Samuel Asres I Official Channel
Subscribe
144,064 views
Join this channel to get access to perks:
@samuelasresiofficialchannel
Show more
ስለምህረትህ ታላቅነት እናመሰግንሃለን
ኣሜን