የድሮን ፣ የቀይ ቦኔትና የቴክ ጥምረት | Ethio Melhik | ENDF | Red Sea | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

EBC

130,631 views

መከላከያው የታላቅ ሀገር ግንባታ ራዕይ  የወለደው የሪፎርም ውጤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመደመር እሳቤያቸው ፤ ለአስርት ዓመታት ሰራዊቱና የደህንነት መዋቅሩ የአንድ ፖለቲካ ፓርቲና የርዕዮተ-ዓለም አገልጋይ፣ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ወንበር ጠባቂ ሆኖ እንዲኖር ተፈርዶበት ነበር። ሀገራዊው ሪፎርም ያንን ጠባብ የቡድን ወገንተኝነት ሰበረው። ሰራዊቱን ከአንድ ፓርቲ ርዕዮተ-ዓለም አላቆ ለሕገ-መንግስቱና ለሀገራዊ ሉዓላዊነት ብቻ የቆመ፣ በሙያ ልህቀት የላቀ ብሔራዊ ጦር አድርጎ አነሳው። ኢትዮ መልህቅ የመከላከያው የሀይል ግንባታ ከየት ወዴትነት እንዲህ ቃኝቶታል። #ebc #etv #ebcdotstream #news  #ethiopia  #EthioMelhik #ENDF #RedSea