ዓለምን ለማዳን እስከመጨረሻው ታገለ! | I Am Legend Movie Recap Amharic

ፊልም ነጋሪት(FILM NEGARIT)

ፊልም ነጋሪት(FILM NEGARIT)

12,742 views

እንኳን ወደ ፊልም ነጋሪት በሰላም መጣችሁ! 🎬

በዛሬው ቪዲዮችን ዓለም በከባድ ቫይረስ ተበክላ የሰው ልጆች በሙሉ ወደ አስፈሪ ፍጡራን በተቀየሩባት ምድር ላይ፣ ብቸኛው ተረፊ የሆነው ሳይንቲስት ዓለምን ለማዳን እስከመጨረሻው ያደረገውን አስደናቂና አስፈሪ የህልውና ትግል የምናይበትን "I Am Legend" የተሰኘውን ታዋቂ ፊልም በአጭሩ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like,Share and Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ! ሰናይ ቆይታ!

#Filmnegarit #IAmLegendAmharic #MovieRecapAmharic #የፊልምማጠቃለያ #ፊልምነጋሪት #AmharicMovieRecap