መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Subscribe
2,284,386 views
Mezmure Dawit Part 2
Show more
20 Comments
@AaaaAaaa-d7s
8 months ago
የዳዊት ልጅ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን ስደተኛ ልጆችህን በቸርነትህ አስበን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
42
@shimachashalamirew9486
9 months ago
ቸሩ አምላኬ ሆይ በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ ልጆቸን ጠብቅልኝ ከክፉ ነገር ሰዉርልኝ የዳዊት አምላክ ሲወጡ ሲገቡ አንተ ጠብቅልኝ
155
13 replies
@V1vb1na
1 year ago
አቤቱ በዱሌን ሁሉ ይቅር በለኝ
ይችን ቀን ባርክልኝ
ግዜየን ሁሉ ባርክልኝ።አሜን
133
2 replies
@BelayneWorku
1 year ago
የዳዉይት ልጅ ሆይ ሌልቴን እደባረክለሰኛ ቀኔንም ባረከህ በሰላም ታዉለኚ ዘንድ እለምንህ አለዉ
34
@asadaasada-n5j
6 months ago
ቸሩ አምላኬ ሆይ በደሌን ይቅር በለኝ ከክፉ ነገረ ሰዉርልኝ😢😢😢😢
22
@BirhaneGebrebirhan
1 year ago
አቤቱ ብደሌን ሁሉ ይቅር በልኝ ይችን ቀን ባርክልኝ ግዜየን ሁሉ ባርክልኝ። አሜን
33
2 replies
@LouatLouat-n9v
1 day ago
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉ጸጋው በረከቱ ያብዛላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ🎉🎉🎉ኑሩልን መምህራችን ተባረኩልን🎉🎉🎉
@Hewane
2 years ago
ጌታየ በስደት ያለነው መንገዳችን ኣስተካክልን
111
19 replies
@MissmPingping
6 months ago
ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ይቅር በለኝ አቤቱ ማረኝ ለንስሀም አብቃኝ አሜን
18
@webet2273
2 years ago
አቤቱ ጌታዬ አባቴ እግዚህአብሄር ድቅ ሀያ ደግ መሀሪ አዳኝ ተነግሮ ሰለማልቀዉ ቸርነት ምህረትህ ተመስገን ጌታ ባለዉለታዬ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
14
@עדןאנדרצו
3 months ago
ዳዊትን የሰማህ አምላክ ወለተ ስላሴንም ስማት 🙏🥰
11
@tsehayteklu1126
1 year ago
ሁሌ ጠዋት ጠዋት ልጆቼን ት/ቤት ስሸኝ የየእለቱን እከፍተዋለው የኔ ጌታ እንደ በደሌ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅርም በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
346
21 replies
@MekkaMekka-p3j
9 months ago
አቤቱ መድሃኒ ዓለም አባቴ እዴ ሃፅያቴ ሳይሆን እዴ ቸርነትህ አስበኝ የንሰሐ እድሜ አብዛልኝ
37
@ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
3 years ago
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን✝️✝️✝️
88
1 reply
@EmebetAdane
1 year ago
አቤቱ አምላኬ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲
30
2 replies
@KaluKidane
1 year ago
ኣሜን የዳዊት ኣምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ተለመነን።
ኣገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ኣድርግልን ።
26
1 reply
@BereketGetachew-f5m
1 day ago
አቤቱ አምላኬ ሆይ በደለኛው ልጅህ ነኝና በደሌን ይቅር በለኝ
@RrRr-e2v3q
6 months ago
ቅዱሥዳዊትሆይ እናቴንጤነዋን ሥጥልኝ ወለተማርያምእያላችሁበፀሎትአስብልኝ እናቴታማብኛለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እርዱኝበፀሎት 😢😢😢😢😢ጤነዋንእዲሠጥልኝ
8
@alemsehay9584
1 year ago
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን አቤቱ አተውጠብቀን ይቅርምበለን 🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭😭😭😭ልቦናስጠኝ
15
@habteshewaker5089
2 years ago
እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅልን በስደት ያለነዉን ጠብቀን እመቤታችን ምልጃሽ አይለየን
17
Details
Related Videos
Comments
መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Subscribe
2,284,386 views
Mezmure Dawit Part 2
Show more