ARSENAL: ብቃቱ ተፈትኗል፤ ግን አሸንፏል
Mensur Abdulkeni Official
Subscribe
40,761 views
#MensurAbdulkeni
#መንሱር_አብዱልቀኒ
#ብስራት_ስፖርት
Show more
20 Comments
@TamiratTades-n3w
4 hours ago
One The gunners all the Gunners 3 point agaynan
9
@SibusisoKhumalo-g4f
5 hours ago
ARSENAL Needs to step up BUKAYOO again poor Performance 😢 Time to Max Dowuman❤
10
1 reply
@Ba-SiHope
5 hours ago
Let us go 1 million 🎉🎉 family
4
@Samon-7
1 hour ago
መንሱር ጎበዝ ነክ
@ErmiyasNasir-n7f
3 hours ago
ሚገርም ነው ብንሸነፍ እኮ ደረጃችንን ይነጥቀን ነበር አምና ላለመውረድ ሲታገል የነበረ አይመሥልም ነበር ተፈትነን ነበር ያው ነበር ነው በነበር አስቀረንው landon is 📕📕📕📕
1
@milkybedaso9461
1 hour ago
I've the same perspective and stance on Saka, he's been missing great chances, shy infront of the goal, and underperformed overall. I'm afraid he's going to be the next Rashford or Sancho
@muletube-com
3 hours ago
Mensure,alawkim gn ye international break tetsino yimeslegnal.
@janvs7133
2 hours ago
ከአርሴናል መባረር ያለባቸው አርቴታ ሳካና ማዱኬ ሀቨርት ቢለቁ ሰላም ይሆናል አርሴናል 😮
1
@BontuJida
4 hours ago
man city ❤❤❤
@akiaki1221
5 hours ago
መኔሡር ለስንት ዘመን ኳስን በትኩረት ተካታትያለሁ ትላለህ የጊመሬሽ ቋሚ ከመሆን ተቀይሮ በመግባት የበለጠ ውጤታማ ያረገዋል የሊድስ ጨዋታ ከብራይተን ጨዋታ የተለየበት ብቸኛው ምክንያት የስኬሊ ቋሚ ሆኖ መጫወቱን ነበር
1
@Ibrahim-i2r8d
1 hour ago
የሳካ ጉዳይ የሚያሳስብ ይመስላል በዚህ ከቀጠለ 😊
@AntenehYared-r5i1t
2 hours ago
መንሱሬ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም አርቴታ ተደጋጋሚ የውሳኔ ስህተት ይሰራል በተጫዋች አጠቃቀምና ግዢ ላይ ኖኒን ሲያመጣ እንደሚቀይረው አሳምኖ ገዛው ግን....ሌላም ሌላም
@AntenehYared-r5i1t
1 hour ago
የሊውስ ኬሊና የዴክላን መጣመር ተመሳሳይ ጉዞ ነው ራይስ ስኬሊን አምኖ ወደላይ አይሄድም ብሩኖ ሲኖር ግን ነጻ ይወጣል
@ErTs5
4 hours ago
ጎሎን ያገባው ጀስቲ ነው እኮ🤔🤔
1
@Mulugetaabrha-p6e
5 hours ago
እንኳን ደህና መጣህ ቀላል ጨዋታ
አልነበረም ግን ወሳኙን ሶስት ነጥብ
ወደ ካዝናችን አስገብተናል💪💪
14
@zelalemtasefye2615
4 hours ago
😮😮😮😮😮
@ArsenalEthiopian1
2 hours ago
እውነት እውነት ቡካዩ ሳካ እጅግ እጅግ አይመጥንም ለአርስናል ይሄ አቋሙ ወደቤንች መውረድ አለበት። ግን ከአካዳሚ ወደ ዋናው ቡድኑ ስላደገ ሁልጊዜ ደካማ በሆነ ስዓትም በዛ ይሽፈንለታል። በዛላይ እጅግ ስልፊሽ እና ከባድ ሳይለንት ኤጐ አለበት።
1
@Kenanebrhane
5 hours ago
ራያ ምርጥ ነበር
@ellatube8646
5 hours ago
እኔ እኮ ሚገርመኝ ያየነውን የምናቀውን ነገር ምታወራው ነገር እንትና ለእንትና ሰጠው እንትና አስቆጠረ ምንማለት ነው የማናቀው ሞያዊ አስተያየት ካለህ ንገረን ካልሆነ ተወው
1
1 reply
@bildadelias
3 hours ago
Arsenalĺlllll
2
Details
Related Videos
Comments
ARSENAL: ብቃቱ ተፈትኗል፤ ግን አሸንፏል
Mensur Abdulkeni Official
Subscribe
40,761 views
#MensurAbdulkeni
#መንሱር_አብዱልቀኒ
#ብስራት_ስፖርት
Show more