ሰሞንኛ_ ሕወሓት፤ አሰብ፤ ድርድር

The Horn Frequency

The Horn Frequency

4,335 views

ስለ ህወሃት እና አሰብ በሚነሱት ሰሞነኛ ዜናዎች ላይ የሚነሱት ዋና ዋና ነጥቦች ወደብ የማግኘት ጥያቄ፣ በአሰብ ዙሪያ እየተካሄደ ነው የተባለው ድርድር፣ ህወሃት በጉዳዩ ላይ ያለው አቋም ወይም ሚና እንዲሁም ከኤርትራ ጋር ያለው ተያያዥነት ናቸው። የጃል መሮ ድርድር ስለመጀመሩም እናነሳሳለን፡፡ ይከታተሉን

#አሰብ
#ህወሃት
#ድርድር
#የቀይ_ባህር_ወደብ
#ኢትዮጵያ_ኤርትራ