📌 ርዕስ፦ መስከረም 24 የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ የገድል የተአምር የስንክሳር ጸሎትና በረከት | Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው፦
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት መስከረም 24 ቀን የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖትን (ተክልዬ) ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የጻድቁን ገድል፣ ድንቅ ተጋድሎና በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን።
🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦
ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original ድምፅ ተቀድቶ የቀረበ።
ጽሑፍ (Script)፦ የአቡነ ተክለሃይማኖትን ድርሳናትና ገድላት መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ።
🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#አቡነ ተክለሃይማኖት #teklehaymanot #መስከረም 24#ገድለ ተክለሃይማኖት #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት#ድርሳን #ስንክሳር #sinksar

ኤትና በረከት ያሳትፈን