የፓርላማ አባላት በተሿሚዎች ላይ ያነሷቸው ጥያቄዎች#የመደመር መንግሥት
Fana Television
Subscribe
33,867 views
#ፋና
#አዲስ_አበባ
#Ethiopia
#ኢትዮጵያ
#FANA_TV
#FANA_NEWS
#ፋና_ዜና
Show more
18 Comments
@MahiAbob
1 day ago
በበኩሌ በአሁኑ ወቅት ለሀገር ደራሽ አቡቹ ያስፈልገናል።
8
@HailyeTeferedegn
1 day ago
ይመችሕ
@alulanegn3000
1 day ago
የ ሁሉንም ፍላጎት ማሟልት አይቻልም ነና የ PM ምርጫ ትክክል ነው... መካም የስራ ጊዜ Congratulations
1
@tsegenashtsegenash4275
1 day ago
የደቡብ ልጅ ሁሌም ጀግና ነው እውነቱን መቼም አይደብቅም
1
@EngidaBekele-f4e
1 day ago
IT IS more good if you present their previous activities......
@happyman3387
1 day ago
ጀግና ይመች አቦ
@AlemayehuGutema-w1b2m
18 hours ago
አገር በስሜት ሳይሆን በስሌት ነው ምትመራው
@GreatEthiopia-r2q
1 day ago
አንዷ የምክር ቤት አባል በዛሬው የሚኒስትሮች ሹመት ላይ በሰጠችው አስተያየት የሴቶች ውክልና እኩል በእኩል ባይሆንም ቢያንስ ወደ 30 ፐርሰንት ቢደርስ ጥሩ ነበር ስትል ሰማኋት፡፡ እንዴት አድርጋ ሂሳቡን ብትሰራው ነው 30 ፐርሰንት የመጣላት፡፡ ነገር ግን በዛሬው የሚኒስትሮች ሹመት የሴቶች ውክልና ወደ 41 ፐርሰንት ይደርሳል፡፡ ከተሳሳትኩ አርሙኝ፡፡
6
3 replies
@TebejeGodoy-v3m
1 day ago
የተከበሩ አፈ ጉባኤ እድል ሲሰጡ በጣት ከማሳየት በሥም ቢጠሩ ጥሩ ነው ።
@RomanOsman-m4q
6 hours ago
Fernjochu men eyargu nw jolo tebewoch Allah Ethiopian yetbeqat
@EtsegenetDebebe-x8f
1 day ago
40.9% ሴት ሚኒስቴር ናቸው ጥሩ ነው.
2
2 replies
@Emmarosh1
16 hours ago
ጠቅላዩ ሚኒስትሮችን የተናገሩት ትክክል ነዉ ግን ለእሳቸዉስ የተናገሩት ይሰራል??የሾማቸዉ ምክርቤት እሳቸዉ ሚኒስትሮችን በሚጠይቁት ልክ እና የማባረር አቅም ም/ቤቱ በሳቸዉ ላይ የማድረግ መብቱ በተግባር አለዉ????ወደታች መዋቅርስ ይህ አሰራር ይወርዳል?መሪ እና ካቢኔ በቻ መቀየሩ ብቻ በቂ ነዉ??ሚኒስትሮች ከስር ያሉትን የማይሾሙ ከሆነ እንዴት ለአጠቃላይ ዉድቀት ተጠያቂ እነሱ ብቻ እንዴት ይሆናሉ?? ሙሉ ስልጣን ሰጥቶ ሙሉ ተጠያቂነት መዘርጋት ከዴኤታ ጀምሮ እነሱ ራሳቸዉ መሾም አለባቸዉ??
@MahiAbob
1 day ago
የኛ ጠ/ሚኒስተር አቡቹ አስተዋይ ነዉ
በርታልን በጎንህ ነን
3
1 reply
@DMM05
22 hours ago
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፣ክርስቲያን ታደለ(ገብርየ)የሌሉበት ፖርላማ አጨብጭቦ ከመቀበል ውጭ ምን የተለየ ሀሳብ ይሰማበታል
@AlemayehuGutema-w1b2m
19 hours ago
Sitet
@AlexTesfa-v3f
23 hours ago
Temcheitonyal
@Gadisa29
1 day ago
Ministry of education??????????
@MuaazHim
1 day ago
Brhanu Nega abused the Muslims students and he is unfair because of their religion we are sad to be ignored by the government
Details
Related Videos
Comments
የፓርላማ አባላት በተሿሚዎች ላይ ያነሷቸው ጥያቄዎች#የመደመር መንግሥት
Fana Television
Subscribe
33,867 views
#ፋና
#አዲስ_አበባ
#Ethiopia
#ኢትዮጵያ
#FANA_TV
#FANA_NEWS
#ፋና_ዜና
Show more