ጀ/ል ተሾመ ለምን ሽጉጣቸውን ጠጡ!? | ጀ/ል ካሳዬ ስለ መንግስቱ ኃ/ማርያም ያወጡት መረጃ! | "ሰራዊቱ አንገቱ ስለተቆረጠ ለሽፈንት ተዳረገ"
Ethio Daily | ኢትዮ ዴይሊ
Subscribe
38,453 views
No description available
Show more
20 Comments
@abebaseyiume8949
11 hours ago
ወንድሜ አርአያ ለዚህ ህዝብ ነፃ መውጣት ስለከፈልከው ውስጥ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን በርታ
25
@Marye-f2r
12 hours ago
አርያ ወንድማችን ልፋትህ ፍሬ እያፈራ ነው ተባረክ ሌሎች የቀድሞ ወታደሮችንም ብታቀርብ ብዙ ታሪኮች አሉ
12
@hythggt
12 hours ago
እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ ለጀነራል ካሳዬ።የተናገሩት እውነት ነው የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ተንቤን በረሀ መጨረሥ ነበረበት።
10
@CHE-1G-V
7 hours ago
በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ ጀነራል ..ለመንግስቱ የሰጡት ክብር 👏👏👏👏
8
@Solo--Solo
12 hours ago
ለሰዐታት ቢደምጡ የማይጠገቡ ጄነራል ካሳዬ ጨመዳን ለሀገር ስለከፈሉት ዋጋ እያመሰግንኩ፣ ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ 🙏 አርዓያችን እናመስግናለን በርታልን 🙏🇪🇹✌️
9
@lulaabdullahahmed37
10 hours ago
We happy to see you General kasaye Ethiopian hero
5
@Yisahaktanga-m2q
2 hours ago
ክብርና ድርብ ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት !!!❤
1
@Black-20XX
6 hours ago
Thank you Araya & General Kasaye ጀግናችን 🟢💛💕
1
@tafessegeberamlak4448
10 hours ago
አርአያ ፣በዚህ ዘምን የኢትዮጵያ ሕዝበ ድምጽ የሆነው ጋዜጠኛ አንተን አግዚአብሔር ስለሰጠን አምሰግናለሁ፣ አድናቂህ ነኝ ፣ ዛሬ ደግሞ ምርጡን ኢትዮጵይያዊ ጄኔል ካሳዬ ጨመዳን በሚዲያህ አቅርበህ ስታናግራቸው መስማቴ ኮራሁብህ ፣ ጀግናውን ጄኔራል በእካል ባላውቃቸውም ኢትዮጵያዊ ታሪካቸውን አውቃለሁ፣ ያኮራኝና ያስደስተኝ፣ በአሜሪካን (ኢትዮጵያ ጥንት ትላንትና እና ዛሬ) በሚል ርእስ የጻፍኩት መጽሕፍ ውስጥ የቀድሞውን ምርጥ ጄኔራል ካሳዬን፣ የተጋድሎው ታሪክ ምሳሌ እድርጌ በመጻፌ የህይወት ኩራት ይሰጥኛል፣ አንድ ቀን አዲስ አበባ መጥቼ በአካል ከተገናኘን መታስቢያ እንደምሰጣቸው ተስፋ አለኝ።
4
@የተዋህዶመብራቶች
9 hours ago
General Kassaye Chemeda is a gift for Ethiopian ❤ hero of our beautiful country. Long life and excellent health.
5
@TIZbitBaysa
8 hours ago
የበሰሉና የሚያውቁና ትክክለኛ መረጃ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
2
@KedirMehamed-h9n9o
10 hours ago
ስለ፣ትግራይ፣እናት፣አምላክ፣ተናገሬ፣እኔም ደስብሎኛል፣እናተንም፣እንኳን ደስያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
4
@ETHAFRICA
10 hours ago
እውነተኛ ሀቀኛና ቁርጠኛ ወታደር እንዲሁም ጥሩ ዜጋ የኢትዮጵያ አንድነትን ያስቀድማል።
ጀነራል ካሳዬ እናመሰግናለን።እንዲሁም ታሪክ የማይረሳቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት በሙሉ እናመሰግናለን።
አርአያ አንተም ( ጀነራል መሆን ነበረብህ) ጀግና ነህ እንመሰግናለን ።
በጦር ሜዳ ላይ በየጢሻው በአሻጥርና በሴራ የወደቁ ጀግኖችን ቃልኪዳናቸውን የጠበቁትንም ኢትዮጵያ አትረሳቸውም።👍
አሻጥረኞችንም ሆነ ባንዳዎችን እኛም እግዚአብሔርም አይረሳቸውም !
እነዛ የኢትዮጵያ ጀግኖች ለአንድነቷ የወደቁላት ንጹህ ሰንደቅ አላማችን በቦታዋ የምትውለበለብበት ቀን ይናፍቀኛል 🇨🇬
አሁንም በሀገሩ የማይደራደር ተተኪ ጀግና ሠራዊት ለእናት ሀገሩ ዘብ ቆሟል
1:05:21
ኢትዮጵያ ትቅደም !
4
@NaniNati-e1v
7 hours ago
በጣም የማደንቃቸዉ ጀነራል ካሳዬ እረጅም እድሜ ኢትዮጵያ እንደ ህዋት ያለ ባንዳ ብቻ አደለም ያፈራችዉ እንደ ጀነራል ያሉትን ሀገር ወዳድና ጀግናም አፍርታለች መጪዉ ዘመን ባንዳ የሚጠፋበት ያርግልን አሜን
2
@meseretgeletu2539
13 hours ago
ወንድማለም እርአያ በውጭ እለም ያሉ ራሳቸውን ጋዜጠኛ ያደረጉ የመቀሌና የአማራ እናቶች ባያስለቅሱ ምንአለ ለኢትዮጵያውያንጦርነት ይብቃ ስለነሱስ ምን አስተያየት አለ የናቶች እንባ እግዚአብሔር ይቁጠርላቸው
5
@BirukErmias-d3c
9 hours ago
ጀ/ል ካሳዬ ጨመዳ እማከብርዎ ጀግ የጦር መሪ እወድሀለሁ አከብርዎታለሁ ኢትዮጵያዊ ጀግና እርሶን የሚሰድብ የተረገመ ነው፤ ወታደር ሆኜ እርሶ ያሉትን ታህታይ አዲያቦን ላይላይ አዲያቦን ባሬንቱን ቢንቢናን ተኮምቢያን ሽላሎን ሸሸቢትን፣ ሸምበቆን መረብን ማይወይኒን ሽራሮን ባድሜን ላይላይ አዲያቦ ከሽሬ እስከ አዲሀገራይን የሄዱባትን መንገድ ሲናገሩዋት አንድ በአንድ ስለማውቃት በተመስጦ ነው ያደመጥኩዎት ውስጤን ቆሰቆሱት ፈጣሪ ካለ የተንከራተትኩባትን ለኢትዮጵያ ብዬ ልጆቼ አስጎበኛቸዋለሁ ወደፊት ሰላም ከሆነ። እድሜና ጤና ይስጥዎት
3
@NaodTerefe
7 hours ago
ትክክል ጀነራል ካሳዬ ለመንጌ የሰጡት አክብሮት ክብር ይገባዎታል 👌❤👌❤👌
3
@Black-20XX
6 hours ago
▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው የኢትዬጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን▫️🇪🇹
1
@Gugsagwolde
11 hours ago
ክብርይስጦት
የተከበረዉለታአይረሣም
3
@mujibmetiyaradalejasayachw8066
8 hours ago
Thanks jeneral❤
1
Details
Related Videos
Comments
ጀ/ል ተሾመ ለምን ሽጉጣቸውን ጠጡ!? | ጀ/ል ካሳዬ ስለ መንግስቱ ኃ/ማርያም ያወጡት መረጃ! | "ሰራዊቱ አንገቱ ስለተቆረጠ ለሽፈንት ተዳረገ"
Ethio Daily | ኢትዮ ዴይሊ
Subscribe
38,453 views
No description available
Show more