ጤና ይስጥልን የዶቼ ቬለ አድማጭ ተከታታዮች፤ ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው የመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም . የቀጥታ ሥርጭት ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የዓለም ዜና ያስደምጣል። ታምራት ዲንሳ ደግሞ እስከ ፍጻሜው ሥርጭቱን በመምራት ከእናንተ ጋር ይቆያል።
የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ።
ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ቻናል በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ታገኙታላችሁ።
https://www.youtube.com/@dwamharic/vi...
dwamharic_newshour