አዲስ አበባ የማይገቡት ጀኔራሎች ፤ አሸንፈው የማያውቁት ኮማንደር |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Subscribe
283,060 views
No description available
Show more
20 Comments
@TemesgenFentaw-t1d
8 hours ago
የአማራ ሆዳም ነው ስልጣን የሰጣቸው...አሁንም የተሸከመላቸው ።
51
2 replies
@RexFuturie
9 hours ago
የሕዝብ እንባ ላይ የተገነባ ሥልጣን አይቆይም፤ ሰላምና ፍትሕ ግን የሀገር መሠረት ናቸው።
106
1 reply
@ermiasbekele2373
7 hours ago
ያዪሰው ሽመልስ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ በጠፋበት ድምፅ የሆንከን ሰው ያንተ ስራ ለታሪክ ይቀመጥ እናመሰግናለን
26
@Autoser-q7s
9 hours ago
ኖትፍኬሽኑ እንደደረሰኝ በደስታ የምሰማው ሚድያ።
37
2 replies
@ጊዮርጊስአባቴ-23
8 hours ago
ህዝቡ ዝም ብሎ አለቀ እነሱ ህዝቡ ይራባል መድኃኒት ያጣል እንጂ ድሮን እና ወታደር ገዝተው አሰልፈው ይጨፈጭፍታል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ያድለን 😭
18
@fisshadesta
9 hours ago
ህዝብ በርሃብ ኣለጋ እየተገረፈ ይገኛል፣
በዘር ልዩነት ጣራ ላይ ደርሰዋል፣
የሃይማኖት ልዩነት የከፋ ሁነዋል፣
የህዝብ ልዕልነት ሰይሆን የባለ ስልጣናት በላይነት ተረጋግጠዋል፣
ሕገ መንግስታዊ በላይነት የለም ፈላጭ ቆራጭነት ሰፍነዋል፣
ሰብኣዊኔ ዴሞክራሲያዊ መብት መከበር ኣይታሰቭም፣
የመንግስት ኣሰራርና ተጠያቂነት የለም የበላይ ባለ ስልጣኖች ናቸው።
20
@NoahYema
9 hours ago
ወንዴሜ ቀና ልብ መልካም ኣፍ ኣለው ልብ ይስርሳል ኣፈወርቅ ያየሰው ሰለሙን ያብዛልህ ፈጣሪ
14
@ademreshid7161
7 hours ago
Yayesaw shimalis wishing long life with health and happiness...
9
@Anonymous-oh6yo
8 hours ago
Ethio Forum great news thank you
9
@misganawbirara5774
9 hours ago
ያዬ ምርጥ ሰዉ ክበር ይገባሃል 💪💪💪💪
14
@FitshumTsahye
6 hours ago
የእነሱ ህልም ኢትዮጵያ ወደ ድንጋይ ዘመን መቀየርና ከዚያም ኦሮሞን መገንጠል ነው ።
6
@fekadualehagne9444
9 hours ago
the first comment have a blessed day❤
19
@sileshiayhualem9526
9 hours ago (edited)
በአንድ ወቅት ስለ ጤና ሽፋን ማሻሻልና ድህነትን ስለማጥፋት በሰፊው ይወራበት ከነበረው መድረክ ተነስተን፥ ዛሬ በዚህ ሰባተኛ ክፍል ክፋ ሰዉ ሙሉ በሙሉ ወደ ጦርነት ትረካዎች ውስጥ ገባን።
12
1 reply
@GezahegnTesema-v6b
7 hours ago (edited)
እርግጠኛ ነኝ አንተ መሳሪያ ይዘው ከሚዋጉት በላይ ነህ 💪💪
ጀግና ጋዜጠኛ
34
@befekeru
6 hours ago
እውነትም ህልሙ መግደል ነው ተመቸህኝ በረታ ወድማችን
5
@netsanew
8 hours ago
ይህ ሁላ መከራ የመጣው ህውሃትን በጦርነት አናጠፋለን የሚል ደንቆሮ ኣስተሳሰብ ነው፥ በፖለቲካ ሳይንስ ኣንድ ፓርቲ የሚጠፋው ያፓርቲ የሚያራምደው ፖለቲካ በሀዝብ ዘንድ ተቀባይነት ሲያጣ ነው አንጂ በጦርነት ኣይደለም፥ የኮሚኒስት ፓርቲዎች ከኣለም ዙሪያ የጠፉት በጦርነት ኣይደለም፥ ማርክሲዝም ለኒኒዝም ተቀባይነት ሲያጣ ነው፥ ህውሃትን በጦርነት ኣጠፋለሁ ማለት የፖለቲካ ድንክነት ብቻ ኣይደለም ብዙ ዋጋ ያስከፈለና ሃገርን ሊያፈርስ የቻለ የድንቁርና ጫፍ ነው ፥ ስለዚህ የሚጠፋው ህውሃት ሳይሆን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ብልጽግና የሚባል የምርኮኛና የተላላኪ ስብስብ ነው፥
7
@felegeselsm5969
1 hour ago
ያየሰው፣ ይህ ፍትሕና ርትእ የተሞላበት ትንታኔህ የብዙኃን ድምጽ ነው። ዕድሜ ሰጥቶ ለፍትሕ ፈላጊዎች አገልጋይ ያድርግልን
@mokeberhe-y2n
7 hours ago
ኣሉን የምንላቸው የእምነት ኣባቶች እንኻን እውነትን ሸሽተው ለሆዳቸው ባደሩበት ዘመን ኣንዱ ኣንተ ተገኘህ እውነተኛ ምእመን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
2
@JoyJohnson-n5d4d
9 hours ago
ሄይ well well ብላናል 🎉🎉🎉🎉
5
@እኔmk
7 hours ago
ያየሰው ምርጥ ተታኝ ጋዜጠኛ💎ኢትዮ ፎረም የዘወትር ምርጫዬ ነው።
4
Details
Related Videos
Comments
አዲስ አበባ የማይገቡት ጀኔራሎች ፤ አሸንፈው የማያውቁት ኮማንደር |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Subscribe
283,060 views
No description available
Show more