በመጨረሻም ከባድ ሰርፕራይዝ "የኛሰው በአሜሪካ"
Chebe Media
Subscribe
29,386 views
#chebemedia
#seifufantahun
#seifu_on_ebs
#የኛሰውበአሜራካ
"
ለበለጠ መረጃ
+1 (202) 903-6271 ( Mesfin) ብለው ይደውሉ
Show more
20 Comments
@chebemedia
Creator
7 hours ago
Pinned
For more information
+1 (202) 903-6271
Mesefen
5
@samrawitgirma9744
1 hour ago
ቸብዬ ከተጀመረ ጀምሮተከታታይ ነኝ ቆንጆ ቤት ስለገዛህ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታእየሱ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ እ :ድሜ ከጤና ጋር ላንተም ለቤተሰብህም ይስጣችሁ :ከፍላችሁ ለመጨረስ ያብቃችሁ❤
2
@ይመለስ
1 hour ago
የደስታ ቤት ይሁን ለመጀመሪያ ልጅህ የሚሰጥ ቤት ነው ቸቤ ግዛው አቡኬ ከለንደን
3
@Daniel-br8xh
3 hours ago
በጣም ክብርና አድናቆት አለኝ አቶ መስፍን።
3
@dinekakornma2805
11 minutes ago (edited)
እንኳን ደስ አላችሁ ቸቤ፣ አስተማሪና አገልጋይ ሚዲያ!!
እኔና ባለቤቴ አቶ መስፍንን ስናውቀው 20 አመታት ሞላን፣ በመስፍኔ አገልግሎት ከአንዴም ሁለቴ ከተጠቀምን ሰዎች አንዱ ነን።
መስፍኔ ስለራሱ ጥሩነት ከመግለፅ የሚቆጠብ ሰው ቢሆንም በበርካታ ወገኖቻችን ልብ ውስጥ ያለ እጅግ መልካም ሰው ነው።
መስፍኔ በጣም ታማኝና ወገኑን ለመጥቀም ደፉ ቀና የሚል ተወዳጅ ኢትዮዽያዊ ነው።ሌሎችንም ወገኖቻችን እንደኛው ይጠቀሙብሀል ብለን እናምናለን።
መስፍኔ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ🙏🙏🙏🙏
@MenbereTessemaSaibo
4 hours ago
መስፍን ጥሩ የተረጋጋና በሙያው ጥልቅ እውቀት ያለው
ስው ስለሆነ ልትገዙም ሆነ ልትሸዝጡ አማካሪ ስትፈልጉ
በሙሉ ልብ ስለ ሚያማክራችሁ ብትጠይቁት ይረዳችዃል👍😘
4
@yeshiYeshi-eg4tj
1 hour ago
ቸብዬ። ከአግዚሀብሂርበታች። የብዙሰውእምባያበሰክ። ነህ። እግዚሐብሒርያድርግል። እረጅምእድሜ ከነቤተሰብህ። የምትናርበት። ይሁንልህ።
1
@MenbereTessemaSaibo
4 hours ago
መስፍኔ ጎበዝና በሙያው የብዙ ዓመታት ልምድ ያካበት መልካም አስተሳሰብ ያለው ንፁህ ሰው ስለሆነ ለመግዝትም ሆነ መሸዝጥ ስትፈልጉ ብታማክሩት ይረዳችልዃል:; ❤🎉
3
@kalkidanh6617
2 hours ago
Finally the best house ! none of the previous ones were impressive congratulations 🎊🍾🎉
2
@abebahaile2552
2 hours ago
አቶ:መስ ፍን:ተባረክ:❤❤❤
2
@MenbereTessemaSaibo
4 hours ago
መስፍኔ ጎበዝና በሙያው የብዙ ዓመታት ልምድ ያካበት መልካም አስተሳሰብ ያለው ንፁህ ሰው ስለሆነ ለመግዝትም ሆነ መሸዝጥ ስትፈልጉ ብታማክሩት ይረዳችልዃል:;
2
@AryamSamuel-sp1qd
2 hours ago
ቸቤ ቤትለቦሳእንኳንልዑል እግዚቡሄርለዚህ አበቃ በርታ ( በሰላም ምትኖርበት ያሁን
2
@yeshiYeshi-eg4tj
1 hour ago
አቶመስፍን። እግዚሐብሂር። ይባርክ። ኮራሁብህ። መልካምሰው። ለወገንህየምታሰብተባረክ
1
@etenesh-h6n
4 hours ago
ቸቤ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
4
@Mele.Yegedamu
5 hours ago
መስፍን ጥሩ ሰው ነው :: ቤት መግዛት ሲያስቡ እሱን ያማክሩት :: ብዙ ያተርፉበታል:: ረጋ ያለ ጊዜ ሰጥቶ የሚያዳምጥና ምርጫዎትን የሚያሟላሎት ነው:: ከ 10 ዓመት በፊት ቤት አጋዝቶኛል :: በሙያው በቂ ዕውቀት አለው:: ረጋ ያለና እንደ አንድ የቤተሰብ አባል የሚተማመኑበት ባለሙያ ነው::
3
@AzebTesfaselassie
2 hours ago
Edelegha Ye Egeziabehare
Bate Yaregelachew 🎂🙏
1
@saradezi8588
4 hours ago
እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ቤተሰብ የደስታ የሰላም የጤና ያርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉
1
@amblessed8657
3 hours ago
Congratulations Chebe and yr family, sooo happy for you 🎉
2
@englishfooting
3 hours ago
I like his personality and he is polite
1
@Biniam-b6k
6 hours ago
ጎበዝ ቸቤ በርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
3
Details
Related Videos
Comments
በመጨረሻም ከባድ ሰርፕራይዝ "የኛሰው በአሜሪካ"
Chebe Media
Subscribe
29,386 views
#chebemedia
#seifufantahun
#seifu_on_ebs
#የኛሰውበአሜራካ
"
ለበለጠ መረጃ
+1 (202) 903-6271 ( Mesfin) ብለው ይደውሉ
Show more
+1 (202) 903-6271
Mesefen