የሜሲ የክብር ስንብት CR -7 ከደብዳቤው በኋላስ ? የመድፉ አለቃ ፈርሟል
Ephrem Yemane Official
Subscribe
12,117 views
#Tribune_Sport
#ትሪቡን_ስፖርት
#Ephrem_Yemane
#ኤፍሬም_የማነ
Show more
18 Comments
@MulerMelka-f8b
5 hours ago
ኤፊ አንተንና ሊዮን የወለደች ህናት ማህፀኗ ይለምልም በዶጋሚ ላናገኘው ተሰናብቶናል ለዘላለም ግን በልባችን ይኖራል ሊዮኔል ሜሲ በዝምታ ውስጥ የነገሰው ምንም ነገር ሳይቀረው ተሸኝቷል❤❤❤❤❤❤❤❤
2
@TewodrosTadesse-i9e
3 hours ago
ኤፍሬም እውነቱን ተናግሯል
2
@TewodrosTadesse-i9e
4 hours ago
ኤፍሬም ምርጥ አንጀቴን ታርስዋለህ
2
@MebireDemile
3 hours ago
ከመሲ በፊት ክሪያስቶኖ የአውሮፓ ዋንጫ ሲያነሳ መሲ ላገሩ ምን አደረገ ሲባል ነበር አሁን መሲ ሁሉን ሲያሳካ ልታቀሉት ምከራችሁ ግን በተናገራችሁት እራሳችሁን ዳኙ
2
@enkutatashworku
8 hours ago (edited)
ኤፋ አንተ የጋዜጠኞች ሗልክ ነህ በዙ መሀይም መንጋ ደጋፊእንዳለውእያወክ እውነትን ሀቅን ይዘህ ከህሊና ወቀሳ ነፃ ሁነህ ከአስመሳይነት እርቀህበኩራት ምትወደውን ስራ ስለመትሰራ እናመሰግናለን። ሆድ አደር ጋዜጠኛ ነን ተንታኝ ነን ባዮች CR7 በዙ መንጋ ደጋፊ ባይኖረው ምን እንደምትሉን ስለምናቅ አትጨነቁ😁
3
@HenokDe
9 hours ago
ፖርቹጋል ያለሮናልዶ ደስተኛ ናት ዝም ብሎ ሚያለቅስ ተባሯል እንደዉሻ ዝም ብሎ ሚያላዝን
3
@bisratkifle
10 hours ago
efa yelalyal💪🙌
1
@NigusuwaleTemu
11 hours ago
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤፍ
@woldiasportandnewspage
11 hours ago
HEROOOOOO
@ADEMABEBE
4 hours ago
Messi ayinet mechem ayimetam
@Kedirlivrpool
9 hours ago
The goat leo messi👑
@woldiasportandnewspage
11 hours ago
LIO 10
@ermiast1052
9 hours ago
King leo
@taklu85
9 hours ago
CR7ን አንድ የአለም ዋንጫ እኮ ቢበላ እኩል ናቸው መሲ የሚለው ሶስት ጊዜ ለፍጻሜ መድረሱ ነው እንጂ በተመሳሳይ ለብዙ አመታት ያለጉዳት አብረው ተፎካካሪዎች ነበሩ። ጥሩ የሚሆን የነበረው ሁለቱ ኮኮቦች በተለያየ ጊዜ ቢሆኑ ኖሮ አሪፍ ይሆን ነበር።
2
2 replies
@SisayAdane-r8g
11 hours ago
RONALDOM ENA MESSI, HULETUM SMART NACHEW SPECIFICALLY YE EUROPE'N KUAS TITEW YEHEDUBET TIMING
@HenokDe
10 hours ago
ኤፍችን በጣም ነዉ ምናደንቅህ እስካሁን ዉስጤ እንደደማ ነዉ ንጉሰ ሲለየን 💔💔💔💔💔
2
1 reply
@NafkotTube-16
10 hours ago
አየህ አለቃ ኤፍሬም ባለፈው ፍቅር ከመፍረዳችን በፊት የCR7 ሀሳብ እንስማ ሲልህ ለዚህ ነበር።በጥላቻቻ ፍቅርን ስትከራከረው ነበር። እንደ ጋዜጠኛ ሐምብል መሆን አለብህ
1 reply
@SeidSeidmubarek
11 hours ago
ኤፍሬም ተበዳ
Details
Related Videos
Comments
የሜሲ የክብር ስንብት CR -7 ከደብዳቤው በኋላስ ? የመድፉ አለቃ ፈርሟል
Ephrem Yemane Official
Subscribe
12,117 views
#Tribune_Sport
#ትሪቡን_ስፖርት
#Ephrem_Yemane
#ኤፍሬም_የማነ
Show more